የሰቆጣ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ወጣቶችን የሙያ ባለቤት እያደረገ ነው።

ሰቆጣ: ኅዳር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣት መኳንንት ልብሱ የሰቆጣ ከተማ ነዋሪ ነው። ከአራት ዓመታት በፊት በግንባት ትምሕርት ዘርፍ ከሰቆጣ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተመርቋል። ወጣቱ እንደ አብዛኛዎቹ ተመራቂዎች የመንግሥት ሥራ በመፈለግ ወርቃማ የወጣትነት ጊዜውን ማባከን አልፈለገም።...

በወረባቦ ወረዳ የእናቶች መለስተኛ ቀዶ ጥገና አገልግሎት የሚሰጥ ጤና ማዕከል ተመረቀ።

ደሴ: ኅዳር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሆስፒታሎች በቅርበት በሌሉበት ወረዳ እና ከተሞች ላይ የእናቶች ቀዶ ሕክምና መስጫ ማዕከላትን እየገነባ መኾኑን የደቡብ ወሎ ዞን ጤና መምሪያ ገልጿል። የዞኑ ጤና መምሪያ ኀላፊ ጌታቸው በለጠ እስካሁን በስድስት ወረዳዎች...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት!

በሰላም ተምሳሌቷና ጎተራዋ ሙሉ በሆነችው ደጀን ወረዳ ባየነው የጤፍ ክላስተር ልማት ተደንቀናል። ኢትዮጵያን ወደከፍታዋ መውሰድ የምንችለው በግብርና እና ሌሎች የልማት መስኮች የጀመርናቸውን ሥራዎች በማጠናከር ነው። ለዚህም እንደ ሀገር ለክላስተር ግብርና የሰጠነው ትኩረት ከፍተኛ...

ኢትዮጵያ አካታች እና ዘላቂ የዲጂታል ሽግግር ለማምጣት እየሠራች ነው።

አዲስ አበባ: ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ አካታች እና ዘላቂ የዲጂታል ሽግግር ለማምጣት እየሠራች መኾኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በ13ኛው የአፍሪካ ኢንተርኔት አሥተዳደር ፎረም ላይ ነው። ፎረሙ በመላው...

“ጎንደር የኢትዮጵያን ሥልጣኔ እና ታሪክ ከፍ አድርጋ የምታሳይ ከተማ ናት” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የተገነቡ የመሠረተ ልማት ሥራዎች በከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል። በከተማዋ ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ከኾኑት መካከል ትምህርት ቤቶች፣ ድልድዮች፣ መንገዶች፣ የመዝናኛ ማዕከላት እና ሌሎች ይገኙበታል።...