“የአማራ ክልል ሕዝብ የገጠሙትን ችግሮች ተሻግሮ ለሀገራችን ልዕልና መረጋገጥ መሠረት እየኾነ ነው” ምክትል ርእሰ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ጎንደር ዞን ተገኝተው የአርሶ አደሮችን የሰብል ልማት እንቅስቃሴ ተመልክተዋል። በመስክ ምልከታው የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ ምክትል ርእሰ...

እይታችን ብቻ ሳይኾን ሠርቶ የመለወጥ ተስፋችንም ተመልሷል።

ደሴ: ኅዳር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል ከሁለት ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወገኖች የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና ለመሥጠት አቅዶ እየሠራ ነው። በዓለማችን 51 በመቶ የሚኾነው ዓይነ ስውርነት የሚከሰተው በዓይን ሞራ ግርዶሽ ምክንያት መኾኑን...

ጦርነት ሰልችቶናል ሰላም እንፈልጋለን!

ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምስራቅ ጎጃም ዞን በጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ገንቦሬ ቀበሌ ነዋሪዎች በዛሬው እለት "ጦርነት ሰልችቶናል ሰላም እንፈልጋለን" ብለው በነቂስ ወጥተው ድጋፋቸውን በዚህ መልኩ ገልፀዋል። ሰላማዊ ሰልፈኞቹ ሰላም ለሰው ልጆች...

የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በደቡብ ጎንደር ዞን የልማት ሥራዎችን እየተመለከቱ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...

ኅዳር ሲታጠን

ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ20ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ ‘ስፓኒሽ ፍሉ’ የተሰኘ ወረርሽኝ ተከስቶ ነበር። ‘የወረርሽኞች ሁሉ “እናት” በሚል የሚጠራው ይህ ወረርሽኝ በሁለት ዓመት ብቻ ከ40 እስከ 50 ሚሊዮን ሕይዎት ቀጥፏል። ያኔ የዓለም...