“ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት የጎላ አስተዋጽኦ እያበረከተች ነው” አምባሳደር ባንኮሌ አዲዎዬ

ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት የጎላ አስተዋጽኦ እያበረከተች መኾኑን በአፍሪካ ኅብረት የፖለቲካ፣ የሰላም እና ደህንነት ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዲዎዬ ተናገሩ። የአፍሪካ አሕጉራዊ የሰላም ኮንፈረንስ "የበለፀገች እና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ"...

“በአንድነት እንኑር፤ በፍቅር እንሻገር”

“በአንድነት እንኑር፤ በፍቅር እንሻገር" ጎንደር: ኅዳር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድነት የኖሩት ገናና ታሪክ ሠርተዋል፤ በአንድነት የኖሩት ፈተናን ሁሉ በድል አልፈዋል፤ በአንድነት የኖሩት አያሌ የሥልጣኔ ታሪኮችን ጽፈዋል፤ በጠላቶቻቸው ላይ ሠልጥነዋል፡፡   ሀገርን ከእነድንብሩ፣ ነጻነትን ከእነክብሩ ለልጅ ልጅ አቆይተዋል፡፡...

ሰብል በወቅቱ እንዲሠበሠብ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን አስታወቀ።

ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር አዋበል ወረዳ በኩታ ገጠም የለማ የጤፍ ሰብል ተጎብኝቷል። በምሥራቅ ጎጃም ዞን በ2016/17 የመኸር ምርት ዘመን ከተሸፈነው ከ600 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት 191ሺህ...

“ዛሬ ምን አገባኝ ያለ ነገ ባለተራ ነው”

ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ይህ በጓደኛየ ላይ የደረሰ እውነተኛ ገጠመኝ ነው። ሀገር ሰላም ነው ብሎ በጥዋት ተነስቶ ወደ ሥራ እየተጓዘ ነበር። ሰዓቱ ደግሞ ከጥዋቱ 12:30 ሰዓት አካባቢ። ከቤቱ ትንሽ ራቅ እንዳለ በግራ...

ሌማት ትሩፋት የአርሶ አደሮችን ሕይዎት ለማሻሻል በትኩረት እየሠራ መኾኑን በኦሮሚያ ክልል የባሌ ዞን አሥተዳደር...

አዲስ አበባ:ኅዳር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መሪዎች እና የሚዲያ ባለሙያዎች በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ጎባ ወረዳ በሌማት ቱሩፋት እየተተገበሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል። በባሌ ዞን የጎባ ወረዳ አርሶ አደር አበራ ኩራ ከመደበኛው...