አፍሪካ ሰላሟን ለማረጋገጥ የዓለምን አሰላለፍ የተረዳ የጂኦ ፖለቲካ ፍክከርን በአግባቡ ማሥተዳደር እንደሚገባት ፕሬዚዳንት ታየ...

አዲስ አበባ: ኅዳር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ የሰላም፣ የብልጽግና እና የልማት ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው በጉባኤው ከ22 የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ተወካዮች እና ሚኒስትሮች ተገኝተዋል። የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት አምባሳደር ታዮ አጽቀስላሴ፣ የፌዴሬሽን ምክርቤት አፈጉባኤ እና...

መልካም እሴቶቻችንን በመጠበቅ የሀገርን ክብር ከፍ ማድረግ ይገባል።

ሰቆጣ: ኅዳር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቀደምት አባቶቻችን ልዩነቶችን በምክክር፣ ጥልን በይቅርታ፣ ደም መቃባትን በሽምግልና ሥርዓት እየፈቱ ኢትዮጵያን ጠብቀው አቆይተዋል። እነዚህ መልካም እሴቶቻችን በመሸርሸራቸው ምክንያት የከበረው ሽምግልና ከክብሩ ዝቅ እያለ፣ ጦርነት የችግር መፍቻ እየመሰለ መጥቷል። ጦርነት...

ዓለም አቀፍ የፀረ ጾታዊ ጥቃት ቀን ለ16 ቀናት በሁሉም ከተሞች እንደሚከበር የሴቶች እና ማኅበራዊ...

አዲስ አበባ: ኅዳር 16/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የፀረ ጾታዊ ጥቃት ቀን በዓለም ለ33ተኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ19ኛ ጊዜ ከኅዳር 16 እስከ ታሕሳስ 01/2017 ዓ.ም በሁሉም ከተሞች እንደሚከበር የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። ዓለም አቀፍ የነጭ...

በሴቶች ላይ በስፋት የሚታዩ ጥቃቶችን ለመከላከል የሚያስችል ሥራ እንዲሠራ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፀረ-ጾታዊ ጥቃት ዘመቻ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ "የሴት ልጅ ጥቃት የኔም ነው ዝም አልልም” በሚል መሪ መልዕክት ምክክር እየተካሄደ ነው። ፋና አዲስ ትውልድ ኢትዮጵያ መንግሥታዊ ያልኾነ ሀገር በቀል...

“ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት የጎላ አስተዋጽኦ እያበረከተች ነው” አምባሳደር ባንኮሌ አዲዎዬ

ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት የጎላ አስተዋጽኦ እያበረከተች መኾኑን በአፍሪካ ኅብረት የፖለቲካ፣ የሰላም እና ደህንነት ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዲዎዬ ተናገሩ። የአፍሪካ አሕጉራዊ የሰላም ኮንፈረንስ "የበለፀገች እና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ"...