በዘንድሮው የአማራ ክልል መስኖ ልማት ምን እየተከናወነ ነው?
ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አርሶ አደሮች ከመኸር ሰብል መሰብሰብ ጎን ለጎን ትኩረታቸውን በበጋ መስኖ ልማት ላይ አድርገዋል።
ለመስኖ ልማት የተከናወኑ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት ፦
🌱 በያዝነው ዓመት 1 ሚሊዮን 197 ሺህ...
ሕዝብን ከልማቱ ተጠቃሚ ከማድረግ ባሻገር የልማቱ ትልቅ አቅም እንዲኾን ድጋፍ ማድረግ እንደሚገባ ጋሻው አወቀ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለ19ኛ ጊዜ በሀገር ደረጃ የሚከበረውን የኢትዮጵያ ብሔር፤ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓልን የመንገድ ቢሮ መሪዎች እና ሠራተኞች በተለያዩ ዝግጅቶች አክብረዋል፡፡ በዓሉ "ሀገራዊ መግባባት ለብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት...
“የጋራ ታሪኮቻችን ያኮራሉ፤ ያሻግራሉም”
ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጋራ የተሠሩ ታሪኮቻችን ያኮራሉ፣ ትውልድን ያስተሳስራሉ፣ ሀገርን ያጸናሉ፣ ከዘመን ዘመንም ያሻግራሉ፡፡ ኢትዮጵያውያን የበዙ የጋራ ታሪኮች ሞልቷቸዋል፡፡ በአንድነት ተነስተው በአንድነት ድል የነሱባቸው፣ በአንድነት ተነስተው ዓለምን ያስደነቁባቸው፣ ነጻነታቸውን ያስጠበቁባቸው፣ ሉዓላዊነታቸውን...
ማስታወቂያ! በሱፍቃድ ሪል እስቴት!
በሱፍቃድ ሪል እስቴት በአረርቲ ከተማ በ5 ቢሊዮን ብር አንድ ሺህ የመኖሪያ ቤቶችን እየገነባ ይገኛል። በ23 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ አንድ ሺህ የመኖሪያ ቤትን በ5 ቢሊዮን ብር እየገነባ ያለው በሱፍቃድ ሪል እስቴት የቴሌቪዥን ፕሮግራም...
“ስንዴን የምናመርተው ለምግብ ፍጆታ ብቻ ሳይኾን ወደ ውጭ ኤክስፖርት ለማድረግ ነው” የአርሲ ዞን አርሶአደሮች
አዲስ አበባ: ኅዳር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ስንዴን በስፋት እና በጥራት ከሚያመርቱ የሀገሪቱ አካባቢዎች መካከል ኦሮሚያ ክልል አንዱ ነው። የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በኦሮሚያ ክልል ባሌ እና አርሲ ዞኖች ተገኝቶ የመኸር ወቅት የሰብል ልማት እንቅስቃሴን...








