ለባሕር ዳር ከተማ የበለጸገው የዲጂታል የነዋሪዎች መታወቂያ ሲስተም ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን ለባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ያበለጸገውን ዲጂታል የነዋሪዎች መታወቂያ ሲስተም አጠናቅቆ ለአገልግሎት ዝግጁ አድርጓል፡፡
በኮሚሽኑ የበለጸገውን ዲጂታል የነዋሪዎች መታወቂያ ሲስተም አገልግሎት ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...
በብሔር ብሔረሰቦች መካከል ለዘመናት ጸንተው የቆዩ እሴቶችን የሚሸረሽሩ አስተሳሰቦችን እና ተግባራትን በጋራ መታገል እንደሚገባ...
እንጅባራ: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) “ሀገራዊ መግባባት ለኅብረብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ መልዕክት በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በተለያዩ ከተሞች እና ወረዳዎች ሲከበር የቆየው 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ማጠቃለያ መርሐ ግብር በእንጅባራ ከተማ ተካሂዷል።
በማጠቃለያ...
ክልሉ ከገጠመው የሰላም ችግር ፈጥኖ እንዲወጣ የወጣቶች ሚና ከፍተኛ እንደኾነ የደሴ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ።
ደሴ: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት የደሴ ከተማ ወጣቶች እና ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች የሰላም ውይይት አካሂደዋል። የደሴ ከተማ ወጣቶች እና ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች የአካባቢያቸውን እና የክልሉን ሰላም መጠበቅ...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት!
ዛሬ የፓርቲያችን 5ኛ ዓመት ምሥረታ በዓል የመዝጊያ ፕሮግራም አካል የሆነውን ታሪካዊ የፎቶ ዐውደ ርዕይን ጎብኝተናል፡፡
ብልጽግና አካታችነትን፣ ሚዛን መጠበቅን፣ ስብራት መጠገንን እና ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን መሠረት አድርጎ የተመሠረተ ፓርቲ ነው።
በመደመር ዕሳቤ ያሉንን ጸጋዎች፣ ሀብቶች፣ ባህሎች፣ ዕሴቶች፣...
“የሴቶችን ጥቃት ለመከላከል ሁሉም ኀላፊነት ሊወስድ ይገባል” መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ የሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የፀረ ፆታዊ ጥቃት የነጭ ሪቫን ቀን ዘመቻን አስመልክቶ ከተለያዩ አካላት ጋር በባሕር ዳር እየመከረ ነው። የአማራ ክልል የሴቶች፣ ሕጻናት እና...








