በከተማዋ ያለውን ሰላም ለማስቀጠል የተለያዩ ሥራዎች እየተሠሩ ነው።
ደሴ: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ ከወጣቶች እና ተፅዕኖ ፈጣሪ አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል።
አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡ የውይይቱ ተሳታፊዎች በከተማዋ ያለውን ሰላም ለማስቀጠል የተለያዩ...
በአማራ ክልል ከ1 ሚሊዮን በላይ ለሚኾኑ የወባ በሽታ ታማሚዎች የመድኃኒት አቅርቦት እና ሕክምና ተሰጥቷል፡፡
ጎንደር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሕክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ማክሰኝት ከሚገኘው የምርምር ማዕከሉ የተገኙ የምርምር ውጤቶችን በተመለከተ እና ወባን መከላከል በሚቻልባቸው ሁኔታ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ በጎንደር ቀጣና የሚገኙ...
“የማንለያይ የጤፍ ዘሮች ነን” የአማራ እና የኦሮሚያ ክልል ነዋሪዎች
ደብረ ብርሃን: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለ19ኛ ጊዜ የሚከበረው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል “ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሃሳብ በሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላ ጠራ ወረዳ ተከብሯል።
በዓሉን በአማራ ክልል...
የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ክልላዊ የፓርቲው የምሥረታ በዓል "የሃሳብ ልዕልና፤ ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው።
ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በሚኒስትር ማዕረግ የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ እና አቅም...
በባሕር ዳር ከተማ የተገነባው የገበያ ሸድ ለተጠቃሚዎች ተላለፈ፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በስላሴ ጉልት ገበያ ያስገነባውን የገበያ ሸድ ለ526 ነጋዴዎች አስረክቧል።
የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር አገልግሎት ጽሕፈት ቤት አሥተባባሪነት በማኅበረሰቡ ተሳትፎ እና በረጅ ድርጅቶች ድጋፍ የተገነቡ የገበያ ሸዶች...








