የደቡብ ወሎ ዞን በበጋ መስኖ ከ1 ነጥብ 4 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ለማምረት አቅዶ እየሠራ...

ደሴ: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዞኑ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን በመቅደላ እና በተንታ ወረዳዎች በይፋ አስጀምሯል። አሚኮ ያነጋገራቸው የተንታና የመቅደላ ወረዳ አርሶ አደሮች መሬታቸውን በበጋ መስኖ ስንዴ የማልማት ሥራ መጀመራቸውን ገልጸዋል። በዘንድሮው የበጋ...

ላሊበላ ወደ ቀደመ ማንነቷ እንድትመለስ ሁሉም ድርሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የላሊበላ እና አካባቢው ተወላጅ ባለሀብቶች እና የማኅበረሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የምክክር መድረክ በላሊበላ እየተካሔደ ነው። እያጋጠሙ ባሉ የጸጥታ ችግሮች ከትላንት ማንነቷ ዝቅ ብላ የምትገኘውን የላሊበላ ከተማ ሰላሟን በዘላቂነት በማረጋገጥ ወደ...

“ገዥ ትርክትን በማስረጽ፣ በትጋት እና በቁርጠኝነት ይሠራል” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ክልላዊ የብልጽግና ፓርቲ የምሥረታ በዓል "የሃሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በሚኒስትር ማዕረግ የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ እና...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት!

በጸጥታ እና ደህንነት ተቋማት ያከናወነው የሪፎርም ሥራ ኢትዮጽያን የሚመጥን እና ዘመን ተሻጋሪ ተቋማትን ለመገንባት ጠንካራ መሠረት የጣለ ነው። የኢትዮጵያ አየር ኃይል ደግሞ በዚህ ረገድ ተጠቃሽ ነው። አየር ኃይሉ 89ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ባለበት...

የደቡብ ጎንደር ዞን ወጣቶች መከላከያ ሠራዊትን ለመቀላቀል ወደ ዞን ማዕከል ገቡ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን የእስቴ እና የእብናት ወረዳ ምልምል ወጣቶች መከላከያን እና የክልሉን የጸጥታ ተቋማት ለመቀላቀል ወደ ማሠልጠኛ ማዕከል መሸኘታቸው እና ወደ ዞን ማዕከል መድረሳቸው ነው የተገለጸው፡፡ ምልምል ወጣቶቹ...