ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አቶ መሐመድ እድሪስን የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር በማድረግ ሾሙ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አቶ መሐመድ እድሪስን የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር በማድረግ ሾመዋል።
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከህዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ አቶ...
የሚገነቡ መሰረተ ልማቶች የአካል ጉዳተኞችን ምቾት ታሳቢ እንዲያደርጉ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ33ኛ ጊዜ፣ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ32ኛ ጊዜ "የአካል ጉዳተኞችን የመሪነት ሚና በማጉላት አካታች እና ዘላቂ ልማትን እናረጋግጥ" በሚል መሪ መልዕክት በተለያዩ...
የአየር ኃይል 89ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል 89ኛ ዓመት የምስረታ ቀን በዓል "የተከበረች ሀገር የማይደፈር አየር ኃይል" በሚል መሪ ሃሳብ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ይገኛል። የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ...
“እኛ ኢትዮጵያዊያን ከጥል ይልቅ በፍቅር ተሳስረን እንድንኖር የሚያስችሉን ታሪኮች ያሉን ሕዝቦች ነን” አፈ ጉባኤ...
ደብረ ብርሃን: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) “ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሃሳብ 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ እየተከበረ ነው፡፡
በዓሉ በከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት አዘጋጅነት ነው እየተከበረ ያለው። በክብረ...
የሰሜን ጎጃም ዞን የእርሻ ትራክተሮችን ለተጠቃሚ አርሶ አደሮች አስረከበ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የእርሻ ትራክተሮችን ለተጠቃሚ አርሶ አደሮች አስረክቧል።
በርክክብ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር...








