“የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችንን እንድናጠናክርበት ሕገ መንግሥቱ ያደለን ልዩ ቀን ነው” የዋግ...

ሰቆጣ: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የእኩልነት እና የአንድነት ቀን የኾነው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን "ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ ትናንት ተከብሯል። በበዓሉ ላይ...

ኢትዮጵያ ባለፉት 6 ዓመታት የአየር ንብረት ለውጥን በመከላከል ረገድ ተጨባጭ ለውጥ ማስመዝገቧን የፕላንና ልማት...

አዲስ አበባ: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት ዓለም አቀፉ የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ 29) በአዘርባጃን ዋና ከተማ ባኩ መካሄዱ ይታወሳል። ይህንን ጉባኤ አስመልክቶ የኘላንና ልማት ሚኒስቴር ለመገናኛ ብዙኀን ጋዜጣዊ መግለጫ...

መጤ አሉታዊ ባሕል እና አደንዛዥ ዕፅ በከፍተኛ ኹኔታ ተስፋፍቷል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እየተስፋፋ ያለውን መጤ አሉታዊ ባሕሎችን እና እና አደንዛዥ ዕፅ ለመግታት የሁሉንም ርብርብ እንደሚጠይቅ ተገልጿል። የአማራ ክልል የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ የወጣቶችን ጉዳይ አካቶ ትግበራ እና...

19ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በአፋር ክልል ደረጃ በሰመራ ከተማ እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በአፋር ክልል ደረጃ በተለያዩ ዝግጅቶች ሲከበር ቆይቶ ዛሬ በሰመራ ከተማ ክልል አቀፍ የማጠቃለያ መርኃ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርኃ ግብሩ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ...

“በበጋ ስንዴ ልማት በመትጋት ከራስ አልፎ ምርትን ወደ ውጭ መላክ መቻል የሉዓላዊነት እና የሀገርን...

ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የእርሻ ትራክተሮችን ለተጠቃሚ አርሶ አደሮች አስረክቧል። በዞኑ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት በባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ ሰባታሚት ቀበሌ አንበሸን ጉድኝት ላይ በ78 ሄክታር መሬት...