የሴቶች መብት እና ጥቅሞቻቸው ሊጠበቁ እና ሳይሸራረፉ ሊተገበሩ እንደሚገባ የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ አሳሰበ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከኅዳር 16/2017 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የነጭ ሪቫን ጸረ ጾታዊ ጥቃት ንቅናቄ የማጠቃለያ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሄዷል። መድረኩን የአማራ ሴቶች ማኅበር ከተባበሩት መንግሥታት የሥነ ሕዝብ ፈንድ ጋር...
የባሕር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ለሀገር ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴ አስተዋጽኦ የሚያበረክቱ ሥራዎችን እየሠራ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ የተሰማሩ ባለሃብቶች የውጭ ምንዛሬ በማስገኘት እና ተኪ ምርት በማምረት ለሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ እድገት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እያበረከቱ መኾኑን በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ አስታውቋል፡፡...
የኢጋድ የህጻናት ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ ይካሄዳል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ) የህጻናት ጉዳይ ሚኒስትሮች የህጻናት ፖሊሲ ማዕቀፍን ለማጽደቅ በመጪው አርብ በአዲስ አበባ ይሰበሰባሉ። ስብሰባው የህጻናት ፖሊሲ ማዕቀፍን በማፅደቅ በዓባል ሀገራት እና በቀጣናው...
“የእናቶች በጤና ተቋማት የመውለድ ምጣኔ”
ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር የ2020 የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው ከእርግዝና እና ከወሊድ ጋር በተያያዘ በየቀኑ የ800 ሴቶች ሕይዎት ያልፋል። ከዚህ ውስጥ 95 በመቶ በዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ባላቸው ሀገራት...
በባሕር ዳር ከተማ የ7 ነጥብ 4 ኪሎ ሜትር አስፋልት የማልበስ ሥራ በመፋጠን ላይ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ቀደም ሲል የተጀመሩ የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታን አጠናቅቆ ለአገልግሎት ለማብቃት ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው አስታውቀዋል። መሰረተ ልማት ባልተዳረሰባቸው...








