ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ ከእስራኤል ባለሃብቶች ጋር እየተወያዩ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ ) ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ ከእስራኤል ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ...
ዘላቂ ሰላምን ለማፅናት የሴቶች ተሳትፎ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ።
እንጅባራ: ታኅሣሥ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማ አሥተዳደሩ "ሴት የሰላም እናት"በሚል መሪ ሃሳብ ሴቶች ለዘላቂ ሰላም መረጋገጥ በሚኖራቸው ሚና ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
የውይይቱ ተሳታፊዎችም ከአንድ ዓመት በላይ የዘለቀው የፀጥታ ችግር በሴቶች ላይ ተደራራቢ...
ወታደራዊ ሥልጠና ያጠናቀቁ ሚሊሻዎች ዘላቂ ሰላም ለማስፈን መዘጋጀታቸውን ተናገሩ።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የተለያዩ ወረዳ አሥተዳደሮች የሰላም አስከባሪ ሚሊሻዎች ሥልጠና ተጠናክሮ ቀጥሏል።
በዞኑ መንዝ ጌራ ምድር ወረዳ፣ መሀል ሜዳ ከተማ አሥተዳደር፣ መንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ...
“የተቀናጀ ግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ፓርኮች ለሀገር ዕድገት የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲያሳኩ እየሠራን ነው” አሕመዲን ሙሐመድ...
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን በተሟላ መልኩ ወደ ሥራ ለማስገባት የተቋቋመ ስትሪንግ ኮሚቴ በተግባራት አፈጻፀም ላይ ውይይት አካሄዷል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሰረተ...
“የሌማት ትሩፋት እና የግብርና ሥራዎች ውጤት እያስመዘገቡ ነው” መላኩ አለበል
ጎንደር: ታኅሣሥ 6/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው እና ሌሎች የሥራ ኀላፊዎች በጎንደር ከተማ አሥተዳደር...








