“ዐይኔን የገበርኩት ለሀገሬ በመኾኑ አይቆጨኝም” የካራማራው ጀግና
ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመናትን የተሻገረው፤ ግን ደግሞ ዘመን አይሽሬ የኾነው የካራማራ ድል ደማቅ ታሪክ እነኾ 48 ዓመታትን አስቆጠረ።
የዛሬው ባለታሪካችን የካራማራ ነገር ሲነሳ አብሮ የሚመዘዝ ቁርኝት ያላቸው ናቸው። እኒህ ባለታሪክ ለሚወዷት ሀገራቸው...
በእናት ያስጨከነው የሀገር ፍቅር
ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2018ዓ.ም(አሚኮ) ኢትዮጵያ ተከብራ የኖረችው ቀጣይም የምትኖረው ለስጋ ብቻ ሳይኾን ለነፍሳቸው ባልሰሰቱ ልጆቿ አጥንት እና ደም ነው።
የካራማራ ጀግኖች ደግሞ ለእናት ሀገራቸው አጥንት እና ደማቸውን ሳይሰስቱ ከሰጡት መካከል በጉልህ የሚጠቀሱ ናቸው። ይህንን እስከ...
“ለመጭው ትውልድ የማንነት ነጻነትን እናወርሳለን” አቶ አሸተ ደምለው
ሁመራ፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ እንዲሳተፍ ምርጫ ቦርድ የሰጠውን መመሪያ ተከትሎ በሁመራ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
በሰልፉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ...
የሕዝቡ የመምረጥ መብት በእጁ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ቀን ተቆርጦለት እና መርሐ ግብር ወጥቶለት ምርጫ ቦርድን ጨምሮ ባለድርሻ አካላት በሥራ ላይ ናቸው፡፡
ፖለቲካ ፓርቲዎች ስትራቴጂ እና ፕሮግራማቸውን እያስተዋወቁ ነው፡፡ ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ባላቸው ልዩነት...
ካራማራ የኢትዮጵያዊነት ማኅተም።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና ክብር ለመድፈር የተነሱ ወራሪዎች ሁሉ የኢትዮጵያውያንን የማይበገር ክንድ ቀምሰው ተመልሰዋል። ከእነዚህም መካከል "በታላቋ ሶማሊያ ምስረታ" ሕልም የሰከረው እና የኢትዮጵያን ምድር ለዓመታት ሲመኝ የነበረው የዚያድ ባሬ...








