ከ240 ሺህ በላይ ወገኖች አስቸኳይ ሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።
በተፈጥሮ አደጋ ምክንያት ከ240 ሺህ በላይ የሚኾኑ ወገኖች አስቸኳይ ሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ጽሕፈት ቤት አሰታውቋል። በክረምት ወቅት በነበረው ከፍተኛ የዝናብ መጠን ምክንያት በዋግ ኽምራ...
የወልድያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕክምና ኦክስጅን ማምረቻ ማሽን በድጋፍ አገኘ።
ወልድያ: ታኅሣሥ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጤና ሚኒስቴር እና በክሊንተን ሄልዝ አክሰስ ኢኒሸቲቭ የጋራ ትብብር በግሎባል ፈንድ የገንዘብ ድጋፍ ማሽኑ የተገዛ መኾኑን የሆስፒታሉ ሥራ አሥኪያጅ ፍስሀ የኋላው ገልጸዋል። ሆስፒታሉ እስካሁን ኦክስጅን የሚያመጣው ከደሴ በመኾኑ የመጓጓዣን...
በቀጣይ አንድ ወር ጊዜ ውስጥ በአማራ ክልል የተሳታፊ እና የአጀንዳ ልየታ እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ ሀገራዊ...
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሚሽኑ ይህን ያለው የሀገራዊ የምክክር አጀንዳዎች የማሰባሰብ ሥራ በአዳማ ከተማ በተጀመረበት መድረክ ላይ ነው።
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነሩ ፕሮፌሰር መሥፍን አርኣያ በአማራ ክልል እየተካሄደ ባለው ግጭት ምክንያት የዘገየውን...
ለ25ኛው የአፍሪካ ኢቫሉዌሽን አሶሴሽን የዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ መኾኑን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ።
አዲስ አበባ:- ታኅሣሥ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በመጪዉ ሰኔ ኢትዮጵያ ለምታዘጋጀው 25ኛው የአፍሪካ ኢቫሉዌሽን አሶሴሽን መርሐ ግብር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ መኾኑን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል። የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ኢቫሉዌሽን አሶሴሽን እና ከአፍሪካ ኢቫሉዌሽን...
“በባሕር ዳር ከተማ ልዩ መለያ (ባር ኮድ) ያላደረጉ ባጃጆች አገልግሎት አይሰጡም” ከተማ አሥተዳደሩ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ለዘመናዊ ከተማ ዘመናዊ ትራንስፖርት ያስፈልጋል ብለዋል። በመኾኑም በባሕር ዳር ከፍተኛ ቁጥር ያለውን ባጃጅ ሕጋዊ ኾኖ ሕዝብን እንዲያገለግል በመለያ ቁጥር...








