“አሚኮ የሕዝብን አንድነት በሚያጠናክሩ አጀንዳዎች ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ ነው” ጃንጥራር ዓባይ

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ አዲስ አበባ አራት ኪሎ የሚገኘውን የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አዲሱን ስቱዲዮ ጎብኝተዋል። አሚኮ ከክልሉ አልፎ በአዲስ አበባ ቅርንጫፉን ከፍቶ ኅብረ ብሔራዊ...

የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ያሰለጠናቸውን ሚሊሻዎች አስመረቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 8/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ያሰለጠናቸውን ሚሊሻዎች አስመርቋል። ከተማ አሥተዳድሩ ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ የአቅም ግንባታ ስልጠና ሲሰጣቸው የቆዩ የሚሊሻ አባላትን ነው ያስመረቀው። ከደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ኮምዩንኬሽን መምሪያ...

የውጭ ባንኮች በሀገር ውስጥ ገብተው እንዲሠሩ የሚያስችል አዋጅ ጸደቀ።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ጉባኤ የባንክ ሥራ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጽድቋል። አዋጁ የውጭ ባንኮች በሀር ውስጥ ገብተው መሥራት እንዲችሉ የሚያደርግ መኾኑ በምክር ቤቱ ተነስቷል። አዋጁን በተመለከተ...

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አክሲዮን ማኅበር በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የዕለት ደራሽ ድጋፍ አደረገ።

ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰላም እጦት ምክንያት ከቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጎች ለከፋ ችግር እንዳይጋለጡ የበኩሉን እየተወጣ መኾኑን ፋብሪካው አስታውቋል። 475 ኩንታል የበቆሎ ዱቄት ድጋፍ መደረጉን በፋብሪካው የማኅበራዊ አገልግሎት ጉዳይ ኀላፊ ጌታነህ ዝቄ ተናግረዋል። በተፈናቃዮች...

በፍኖተ ሰላም ከተማ ከወጣቶች ጋር በሰላም እና በልማት ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም "በሚል መሪ ሀሳብ ከከተማዋ ወጣቶች ጋር በሰላም እና በልማት ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄዷል። በመድረኩ በመከላከያ ሚኒስቴር የሰላም ማስከበር ማዕከል...