የልጆች ገጽ (ኪድስ ሞድ)
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በልጆች የስማርት ስልክ አጠቃቀም ዙሪያ ወላጆችን ከሚፈትናቸው ነገር አንዱ በየትኛው ዕድሜ ላይ ልጆች ስልክ እንዲጠቀሙ መፍቀድ እንዳለባቸው ነው። ይህን ችግር በየትኛውም ዓለም ያሉ ወላጆች ይጋሩታል። የልጆች ስማርት ስልክ...
በሰሜን ወሎ ዞን በጸጥታ ችግር ምክንያት የምግብ እጥረት ላጋጠማቸው ህጻናት አልሚ ምግብ እየቀረበ ነው።
ወልድያ: ታኅሣሥ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጸጥታ ችግር ምክንያት አልሚ ምግብ ማድረስ አስቸጋሪ ኾኖ ለቆዩ ወረዳዎች ተደራሽ እያደረገ መኾኑን የሰሜን ወሎ ዞን ጤና መምሪያ አስታውቋል። ባለፉት ወራት በሰሜን ወሎ ዞን ባጋጠመው የጸጥታ ችግር ምክንያት ለህጻናት...
በሰሜን ወሎ ዞን ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የእርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር ቀንሷል።
ወልድያ: ታኅሣሥ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 -17 የመኸር ወቅት ተመጣጣኝ ዝናብ በመዝነቡ እና ድርቅ ባለመከሰቱ ምክንያት የተረጅዎች ቁጥር ካለፈው ወቅት ጋር ሲነጻጸር በእጅጉ መቀነሱን የዞኑ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
የሰሜን...
ድጋፍ የሚሹ ወገኖች ቁጥር 80 በመቶ መቀነሱን የሰሜን ወሎ ዞን አደጋ መከላከል እና ምግብ...
ወልድያ: ታኅሳስ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016/17 የመኽር ወቅት ተመጣጣኝ ዝናብ ዘንቧል። ተመጣጣኝ ዝናብ መዝነቡ እና ድርቅ ባለመከሰቱ ምክንያት የተረጅዎች ቁጥር ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር መቀነሱን የዞኑ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት...
አቶ አደም ፋራህ ባሕር ዳር ገቡ።
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ባሕር ዳር ገብተዋል።
ባሕር ዳር ደጅ አዝማች በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ...








