ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጎርጎሮሳዊያኑ የዘመን ቀመር የልደት በዓልን ለሚያከብሩ ወገኖች የእንኳን...

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጎርጎሮሳዊያኑ የዘመን ቀመር የልደት በዓል ለሚያከብሩ ወገኖች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው በዓለም ዙሩያ በዓሉን ለምታከብሩ፣ የኢትዮጵያ ወዳጆች፣...

ቴክኖሎጅን ለፍርድ ቤት ሥራ መጠቀም መጀመሩን የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የፍትሕ ትራንስፎርሜሽን ቋሚ ኮሚቴ የፍትሕ ተቋማትን የአምስት ወር አፈፃፀም ገምግሟል። በግምገማው ወቅትም የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዓለምአንተ አግደው የቃል ክርክርን ወደ ጹሑፍ...

የሰላም ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሀገራዊ የሰላም ግንባታ ሥራዎች...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ሚኒስትሩ መሐመድ እድሪስ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጋር በመንበረ ፓትርያርክ ትውውቅ አድርገዋል። በትውውቁ በኢትዮጵያ የተጀመረውን ሰላም አጠናክሮ ለመቀጠል በሚቻልበት ሁኔታ...

“ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ለአማራ ሕዝብ ያመጣውን ዕድል አናባክነውም” በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይቷል፡፡ የጋራ ምክር ቤቱ የተወያየው የአማራ ክልልን ሰላም ለማረጋገጥ እና የክልሉ ሕዝብ በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በብቃት...

“የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች የሚፈቱት በሰላም ነው” በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይቷል፡፡ የጋራ ምክር ቤቱ የተወያየው የአማራ ክልልን ሰላም ለማረጋገጥ እና የክልሉ ሕዝብ በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በብቃት...