መጭው የጥምቀት በዓል ለንግዱ እንቅስቃሴ የሚኖረውን በጎ እድል በአግባቡ መጠቀም ይገባል።

ጎንደር: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር በቀልጣፋ ንግድ ሂደት እና የሚታዩ ክፍተቶችን መሙላት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከከተማዋ ነጋዴዎች ጋር እየመከረ ነው። በውይይቱ የመክፈቻ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የጎንደር ከተማ ኢንዱስትሪ እና...

በ148 የመስኖ ፕሮጀክቶች ከ48 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ እየለማ ነው።

ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ግንባታቸዉ የተጓተቱ ነባር የመስኖ ፕሮጀክቶችን አጠናቆ ወደ ሥራ ለማስገባት ጥረት እየተደረገ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን መስኖ እና ቆላማ አካባቢወች ልማት መምሪያ አስታውቋል፡፡ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን ዉጤታማ ለማድረግ...

የሙቀት አማቂ ጋዞች ልቀትን 69 በመቶ ገደማ መቀነስ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ስምምነቱን የኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ከሰባት የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ጋር ነው የተፈራረመው። የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ለሊሴ ነሜ ዜጎች በንፁህ አካባቢ የመኖር መብታቸው እንዲከበር እና የአየር...

በደብረ ማርቆስ ከተማ የሚፈጸሙ ሕገ ወጥ ድርጊቶችን ለመከላከል በቅንጅት እየተሠራ ነው፡፡

ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ማኅበረሰቡ የሰላም ባለቤት በመኾን አካባቢውን በንቃት ተደራጅቶ እንዲጠብቅ አሳስቧል። የተከሰተውን የሰላም እጦት እንደምክንያት በመጠቀም በደብረ ማርቆስ ከተማ የሚፈጸሙ ወንጀሎች በማኅበረሰቡ...

ከፍትሕ ተቋማት ጋር ተቀናጅቶ በመሥራት የጸረ ሙስና ትግሉን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ሙስናን ለመከላከል እና ተጠያቂነትን ለማስፈን ከፍትሕ ቢሮ እና ከፖሊስ ኮሚሽን ጋር ቅንጅታዊ አሠራርን ለማጠናከር ውይይት አድርጓል። የመግባቢያ ሠነድም ተፈራርሟል። በውይይቱ...