“ለሀገር ችግር መፍትሔ የሚያመነጩት ምሁራን ናቸው” መንገሻ አየነ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከመምህራን ጋር ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ መምህራን የትምህርት ጥራትን በማሻሻል የሀገርን ልማት ለማረጋገጥ ያላቸው ድርሻ ትልቅ ነው ተብሏል። ይሄን ኀላፊነት እንዲወጡ የመምህራንን ብቃት ማረጋገጥ ይገባል ነው...

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን ግብረ ገብ ትውልድን በመቅረጽ ሀገራዊ ለውጡን እንዲደግፉ ጥሪ ቀረበ።

ደሴ: ግንቦት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ትውልድ በመምህራን ይቀረጻል፤ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል" በሚል መሪ መልዕክት የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ውይይት አድርገዋል። በመድረኩ ምሁራን የሀገርን መሠረታዊ ፍላጎት በጥናት እና ምርምር በመለየት ዘላቂ ሰላምን የሚያረጋግጡ እና የትምህርት...

“ኪነ ጥበብ የወል ትርክት ለመገንባት እና ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር አይነተኛ መሣሪያ ነው” የአማራ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሀገር እና ጥበብ፣ ጥበብ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት" በሚል መሪ መልዕክት የሰሜን ጎጃም ዞን ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ በዞኑ ከሚገኙ የጥበብ ባለሙያዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውይይት አካሂዷል። በውይይት መድረኩ የአማራ ክልል...

ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ መምህራን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር "ትውልድ በመምህር ይቀረፃል፤ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል" በሚል መሪ ቃል ከዩኒቨርስቲ መምህራን ጋር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነዉ። በውይይት መድረኩ የተገኙት የጎንደር ዩኒቨርስቲ...

መምህራን ሀገር ያለችበትን ችግር በመረዳት ገዥ ሀሳቦችን የማቅረብ ሚናቸውን መወጣት እንዳለባቸው የወልድያ ዩኒቨርሲቲ መምህራን...

ወልድያ: ግንቦት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ትውልድ በመምህር ይቀረፃል፣ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል" በሚል መሪ መልዕክት የወልድያ ዩኒቨርሲቲ መምህራን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ምክክር አካሂደዋል። የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለማቀፍ ግንኙነት መምህር መብሬ ታዴ መምህራን...