የሙቀት አማቂ ጋዞች ልቀትን 69 በመቶ ገደማ መቀነስ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ስምምነቱን የኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ከሰባት የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ጋር ነው የተፈራረመው። የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ለሊሴ ነሜ ዜጎች በንፁህ አካባቢ የመኖር መብታቸው እንዲከበር እና የአየር...
በደብረ ማርቆስ ከተማ የሚፈጸሙ ሕገ ወጥ ድርጊቶችን ለመከላከል በቅንጅት እየተሠራ ነው፡፡
ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ማኅበረሰቡ የሰላም ባለቤት በመኾን አካባቢውን በንቃት ተደራጅቶ እንዲጠብቅ አሳስቧል። የተከሰተውን የሰላም እጦት እንደምክንያት በመጠቀም በደብረ ማርቆስ ከተማ የሚፈጸሙ ወንጀሎች በማኅበረሰቡ...
ከፍትሕ ተቋማት ጋር ተቀናጅቶ በመሥራት የጸረ ሙስና ትግሉን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ሙስናን ለመከላከል እና ተጠያቂነትን ለማስፈን ከፍትሕ ቢሮ እና ከፖሊስ ኮሚሽን ጋር ቅንጅታዊ አሠራርን ለማጠናከር ውይይት አድርጓል። የመግባቢያ ሠነድም ተፈራርሟል። በውይይቱ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጎርጎሮሳዊያኑ የዘመን ቀመር የልደት በዓልን ለሚያከብሩ ወገኖች የእንኳን...
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጎርጎሮሳዊያኑ የዘመን ቀመር የልደት በዓል ለሚያከብሩ ወገኖች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው በዓለም ዙሩያ በዓሉን ለምታከብሩ፣ የኢትዮጵያ ወዳጆች፣...
ቴክኖሎጅን ለፍርድ ቤት ሥራ መጠቀም መጀመሩን የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የፍትሕ ትራንስፎርሜሽን ቋሚ ኮሚቴ የፍትሕ ተቋማትን የአምስት ወር አፈፃፀም ገምግሟል። በግምገማው ወቅትም የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዓለምአንተ አግደው የቃል ክርክርን ወደ ጹሑፍ...








