በበጋ መስኖ ልማት የግብዓት አቅርቦት ችግር እንዳይኖር እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የበጋ መስኖ ልማት እየተካሄደ ነው። አርሶ አደሮች የመስኖ ልማት ስኬታማ እንዲኾን የግብዓት አቅርቦት እንዲቀርብላቸው ይጠይቃሉ። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮም የመስኖ ልማቱ የተሻለ እንዲኾን የግብዓት አቅርቦት...

አልማ 55 ቢሊዮን ብር ሃብት በማሠባሠብ አገልግሎቱን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ እንደሚሠራ አስታወቀ።

ጎንደር: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ልማት ማኅበር (አልማ) ከተባበሩት መንግሥታት የሕጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) ጋር በጋራ በመኾን በተለይ በጦረነት በተጎዱ አካባቢዎች በእናቶች እና ሕጻናት ጤና ማሻሻያ ዙሪያ ለመሥራት በጎንደር ከተማ ውይይት አካሂዷል። በውይይቱም የአማራ...

“የአምራች ኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም 60 በመቶ ደርሷል” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከአምስቱ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም ምሰሶዎች መካከል የኢንዱስትሪው ዘርፍ አንዱ ነው፡፡ በለውጡ ዓመታት የአምራች ኢንዱስትሪው በኢኮኖሚው ውስጥ ሊኖረው የሚገባውን ድርሻ ለማሳደግ፣ በሥራ ላይ ባለው ስትራቴጂ እና ፖሊሲ አቅጣጫዎች...

“ተፈናቃዮችን መልሶ ለማቋቋም የበጎ አድራጊ ድርጅቶች ድጋፍ ያስፈልጋል” የአደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም በሚያስችሉ ስትራቴጂ ላይ ከአጋር አካላት ጋር ዐውደ ጥናት አድርጓል። የአደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር...

የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የፍትሕ ተቋማት ሚና ጉልህ ነው።

ደባርቅ: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ወረዳ የዳኝነት እና ፍትሕ ተቋማት የጋራ ዕቅድ ትውውቅ እና ግምገማ ተካሂዷል። የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የፍትሕ ተቋማት ሚና ጉልህ ነው። ፍትሕን ለማረጋገጥ...