የደብረ ማርቆስ ከተማን የንጹህ መጠጥ ውኃ ተደራሽነት ለማሳደግ እየተሠራ ነው።
ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽሕፈት ቤት የከተማውን የንጹህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ችግር ለመፍታት ከማኅበረሰቡ እና ከምሥራቅ ጎጃም ዞን ከሚገኙ ባለድርሻ አካላት...
25 በመቶ የመተንፈሻ ህመም የሚመጣው እጅን በአግባቡ ባለመታጠብ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የእጅ መታጠብ ቀን "ንጹሕ እጆች ለጤናችን ዋስትና ናቸው" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው። በበዓሉ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ የክልሉ ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለፈረንጆቹ አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ ሁሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
"በዓለም ዙሪያ የሚኖሩ እና 2025 አዲስ ዓመትን ለሚያከብሩ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ዓመቱ የደስታና የሰላም እንዲሆን እመኛለሁ"...
አሚኮ በይዘት ቀረጻ ሥርፀት የራሱን መለያ መፍጠር የቻለ የሚዲያ ተቋም መኾኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ...
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሚኒስትሩ አሚኮ በቅርቡ የሚያስመርቀውን የአዲስ አበባ ዘመናዊ ስቱዲዮን ከመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ጎብኝተዋል። አሚኮ ባለፉት 30 ዓመታት የድርጅታዊ እድገቱ የሚጨበጥ ትልቅ ለውጥ የመጣበት ነው ብለዋል።
ከቆርቆሮ በቆርቆሮ...
የአማራ ክልል ምክር ቤት በረቂቅ አዋጆች ዙሪያ ከሕዝብ ወኪሎች ጋር እየተወያየ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ረቂቅ አዋጆችን ሕግ ኾነው ከመጽደቃቸው በፊት ለሕዝብ ወኪሎች አቅርቦ በሕዝብ ሰሚ መድረክ ውይይት እያደረገ ነው።
ረቂቅ ሕጎቹ፦
👉የአብክመ የአሥተዳደር ሥነ ሥርዓት ረቂቅ አዋጅ፣
👉 የአብክመ የሲቪል...








