የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በደሴ ከተማ እየተከበረ ነው።

ደሴ: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የዒድ ሰላት ሥነ ሥርዓት በሆጤ ስታዲዬም እየተከበረ ይገኛል። የዒድ ሰላት ሥነ ሥርዓቱ ላይ የደሴ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ሼህ እንድሪስ በሽር፣...

1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ እየተከበረ ነው።

ደብረ ብርሃን: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአረፋ በዓል የመስዋዕትነት በዓል ነው። ነብዩ ኢብራሂም በአሏህ ትዕዛዝ መሠረት ልጃቸው እስማኤልን ለመሰዋዕት ፈቃድ የሰጡበት በመኾኑ። በዓሉ የመታዘዝ፣ በእምነት የመጽናት እና የመረዳዳት በዓል ተደርጎ ይወሰዳል። አረፋ የእርድ በዓል ነው።...

የሐጅ እና ኡምራ ጉዞ የሚደረግባት ከተማ- መካ

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመካ ከተማ በታሪኳ “መካህ ኣል-ሙከራማህ” ተብላ ትጠራ የነበረች ከተማ ናት። በሳውዲ አረቢያ በስተምዕራብ በኩል ባለው በሒጃዝ ክልል ውስጥ የመካ ክፍለ አውራጃ ማዕከልም ናት። መካ በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ...

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን በባሕር ዳር ከተማ ለማክበር አማኞች ወደ ጋጃ መስክ የዒድ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 446ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በባሕር ዳር ከተማ በጋጃ መስክ የዒድ ማክበሪያ ቦታ ለማክበር ቅድመ ዝግጅቱ ተጠናቅቋል። ሕዝበ ሙስሊሙ ከሁሉም አቅጣጫዎች ወደ ዒድ ማክበሪያው ቦታ እየገባ ነው። ዘጋቢ፦...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።

ርእሰ መሥተዳድሩ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1ሺህ 446 ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ ብለዋል። የአረፋ በዓል የእስልምና ዕምነት ተከታዩ በመልካምነት፣ በአብሮነት እና በመተጋገዝ በደስታ የሚያሳልፈው በዓል በመሆኑ በሕዝበ...