“በአማራ ክልል ሰላምን ከማረጋገጥ ጎን ለጎን እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎች አበረታች ናቸው” ሚኒስትር ድኤታ...
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ የተመራ ልዑክ በደሴ ከተማ፣ በደቡብ ወሎ ዞን፣ በኮምቦልቻ ከተማ እና በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እየተከናወኑ ያሉ የተለያዩ የልማት ተግባራትን ተመልክቷል። በደሴ ከተማ የልማት ሥራዎችን...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት!
ኢቢሲ የኢትዮጵያን ታሪክ፣ ባህልና ማኅበራዊ እሴቶች በማስተዋወቅ እና ለመልካም ገፅታ ግንባታ እያደረገ ያለው ጥረት ለሌሎች መገናኛ ብዙኃን ምሳሌ መሆን የሚችል ነው፡፡ ዛሬ ሸጎሌ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና መሥሪያ ቤት ጎብኝተናል፡፡
ተቋሙ ዘመኑን የዋጀ...
“ትናንትን ከዛሬ ጋር ማገናኘት፣ ዛሬን ደግሞ ከነገ ጋር ማስተሳሰር ይጠበቃል” አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ጉብኝት ወቅት ባደረጉት ንግግር ከታሪክ መማር፣ ታሪክን መዘከር፣ ታሪክን መሥራት ከዚህ ትውልድ ይጠበቃል ብለዋል። እንደ ኢቢሲ መረጃ የነገን ተስፋ ብሩህ ለማድረግ ትናንትን...
“ላሊበላ ልዩ ቅርስ ነው፤ ኢትዮጵያም ልዩ ሀገር ናት” ከታይዋን የመጡ ጎብኝ
ወልድያ: ታኅሣሥ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በድንቅ ጥበብ የታነጹት የላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት የጎብኝዎችን ትኩረት ይስባሉ። ዓለም አቀፍ ጎብኝዎች ከኢትዮጵያ ውጭ የማይታዩትን ድንቅ አብያተክርስቲያናት ለማየት ከሩቅ ተጉዘው ይመጣሉ። የላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናትን እየጎበኙ ያገኘናቸው ከታይዋን የመጡ ጎብኝዎች...
የገበያ ማዕከላትን በማስፋት የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት በትኩረት እየተሠራ ነው።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ንግድ ቢሮ “የምርት አቅርቦት ለገበያ ማረጋጋት” በሚል መሪ መልዕክት የዕውቅና መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ አምራቾች፣ አቅራቢዎች ነጋዴዎች እንዲኹም ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል። የአዲስ አበባ...








