“ኑ ተዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው” የላሊበላ ሆቴሎች ማኅበር
ላሊበላ: ታኅሣሥ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የልደት በዓል በላሊበላ በድምቀት ይከበራል። ልደትን በላሊበላ ለማክበር አስቀድመው የተነሱ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ጎብኝዎች ላሊበላ እየገቡ ነው። በላሊበላ ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ ሆቴሎችም ተዘጋጅተው እንግዶቻቸውን እየተቀበሉ ነው። ገና...
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የቱሪዝም ዘርፍን ለማሳደግ በትኩረት እየሠራን ነው።
እንጅባራ: ታኅሣሥ 24/2017 ዓ.ም(አሚኮ) እንጅባራ ዩኒቨርስቲ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ የሚገኙ የቱሪዝም ዘርፎችን ለማሳደግ በትኩረት እየሠራ መኾኑን አስታውቋል። በዩኒቨርሲቲው የምርምር እና ማኅበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ክንዴ በአካባቢው ያለውን የቱሪዝም ዓቅም ለማሳደግ ቱሪዝም እና ሆቴል ማኔጅመንት የትምሕርት...
“በአማራ ክልል ሰላምን ከማረጋገጥ ጎን ለጎን እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎች አበረታች ናቸው” ሚኒስትር ድኤታ...
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ የተመራ ልዑክ በደሴ ከተማ፣ በደቡብ ወሎ ዞን፣ በኮምቦልቻ ከተማ እና በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እየተከናወኑ ያሉ የተለያዩ የልማት ተግባራትን ተመልክቷል። በደሴ ከተማ የልማት ሥራዎችን...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት!
ኢቢሲ የኢትዮጵያን ታሪክ፣ ባህልና ማኅበራዊ እሴቶች በማስተዋወቅ እና ለመልካም ገፅታ ግንባታ እያደረገ ያለው ጥረት ለሌሎች መገናኛ ብዙኃን ምሳሌ መሆን የሚችል ነው፡፡ ዛሬ ሸጎሌ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና መሥሪያ ቤት ጎብኝተናል፡፡
ተቋሙ ዘመኑን የዋጀ...
“ትናንትን ከዛሬ ጋር ማገናኘት፣ ዛሬን ደግሞ ከነገ ጋር ማስተሳሰር ይጠበቃል” አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ጉብኝት ወቅት ባደረጉት ንግግር ከታሪክ መማር፣ ታሪክን መዘከር፣ ታሪክን መሥራት ከዚህ ትውልድ ይጠበቃል ብለዋል። እንደ ኢቢሲ መረጃ የነገን ተስፋ ብሩህ ለማድረግ ትናንትን...








