ከቡግና ወረዳ በተጨማሪ የላስታ፣ የመቄት፣ የጋዞ እና የአንጎት ወረዳ ነዋሪዎች የዕለት እርዳታ በአፋጣኝ ...

ወልድያ: ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት ባለፉት ስድስት ወራት የተከናወኑ የሴፍቲኔት፣ የምግብ እርዳታ ሥራዎች እና በተለይም በቡግና ወረዳ የተከሰተውን የምግብ እጥረት ችግር ለመፍታት...

የኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ(ደ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ያሰፈሩት መልዕክት፦

ባሕር ዳር: ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ዓለም አቀፉ የፔትሮል ዋጋ መረጃ የጥር ወር የመጀመሪያዎቹ ቀናት የዓለም አቀፉ የነዳጅ መሸጫ አማካይ ዋጋ በሊትር 1.25 የአሜሪካን ዶላር ነው፡፡ በኢትዮጵያ ደግሞ በሊትር በ0.805 የአሜሪካን...

“ለዘመናት ከልማት ርቃ የነበረችው ጎንደር ከተማ የልማቱ ተጠቃሚ እየኾነች ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው...

ጎንደር: ጥር 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መልእክት የጎንደር ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የብልጽግና ፓርቲ 2ኛ ቅድመ መደበኛ ጉባኤ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ የከተማ፣ የክፍለ ከተማ...

“የዘንድሮው የልደት በዓል ቱሪዝሙን ወደነበረበት ለመመለስ የተስፋ ብርሃን የቀደደበት ነው” የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር

ወልድያ: ጥር 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በደብረ ሮሐ ቅዱስ ላሊበላ በድምቀት ተከብሯል። በዓሉ ከሃይማኖታዊ ሥርዓቱ ባለፈ እንግዳ ናፍቀው ለከረሙ የላሊበላ ከተማ ነዋሪዎች በርካታ እንግዶችን ያሳየ ነው። ተቀዛቅዞ የነበረውን የቱሪዝም እንቅስቃሴ...

የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ሰላምን፣ አንድነትን እና አብሮነትን ማስተማር አለባቸው።

ደብረ ብርሃን: ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ባሕላችን እና ኪነ ጥበባችን ለሰላማችን" በሚል መሪ መልዕክት በሰሜን ሸዋ ዞን ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ አዘጋጅነት የባሕል እና የኪነ ጥበብ ዓውደ ርዕይ በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው። የሰሜን...