የመሪዎችን ዓቅም ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ ነው።

እንጅባራ: ጥር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት ሁለተኛ ዙር የብልጽግና ፓርቲ ቅድመ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው። የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ዓለሙ ሰውነት ብልጽግና...

በላሊበላ ሴት አስጎብኝዎች እንዲበራከቱ እየተሠራ ነው።

ወልድያ፡ ጥር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የቱሪዝም መዳረሻዎች አስጎብኝዎች በብዛት ወንዶች ናቸው። በቅዱስ ላሊበላ እና አካባቢ አስጎብኝ ማኅበር ውስጥ አሁን ላይ 165 አስጎብኝዎች ያሉ ሲኾን ከእነዚህ ውስጥ አንድ ሴት ብቻ ትገኛለች። የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር...

“መንግሥት እና ማኅበረሰቡ ተግባብቶ በመሥራቱ በከተማዋ በርካታ ሰው ተኮር ተግባራት ተሠርተዋል” የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር

ደሴ: ጥር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሁለተኛ ቅድመ መደበኛ ጉባኤ ኮንፈረንስ እያካሄደ ነው። የጉባኤው ተሳታፊዎች ፓርቲው ለኅብረተሰቡ የገባውን ቃል ምን ያህል...

የሀገር በቀል ስጦታዎች ምርት በላሊበላ!

ወልድያ: ጥር 2/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ላሊበላ የጎብኝዎች መዳረሻ ናት። ጎብኝዎች የቅዱስ ላሊበላ አብያተክርስቲያናትን ለመጎብኘት ይጓጓሉ። በቆይታቸውም የቅዱስ ላሊበላ አብያተክርስቲያናትን የሚያስታውሱበት እቃዎችን መግዛት ይፈልጋሉ። ጎብኝዎች በሚንቀሳቀሱባቸው አካባቢዎች ሁሉ የአካባቢው ማኅበረሰብ የሚገለጥባቸውን የማስታወሻ እቃዎችን ይፈልጋሉ። በላሊበላ...

በዋድላ የደረሰው ጉዳት ከጉዳትም በላይ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን በዋድላ ወረዳ በ11 ቀበሌዎች የሰብል ክምር ላይ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ደርሷል፡፡ በዋድላ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች ምክንያቱ ባልታወቀ የእሳት ቃጠሎ የ154 አርሶ አደሮች የሰብል ክምር መቃጠሉ...