በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ልዩ ተወካይ የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የጋራ መግለጫን አደነቁ።

ባሕር ዳር: ጥር 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ልዩ ተወካይ እና በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት ድጋፍ እና ማረጋጋት ተልዕኮ ኀላፊ አምባሳደር ሞሐመድ ኤል አሚን የሱፍ የኢትዮጵ እና ሶማሊያን የጋራ መግለጫ መቀበላቸውን...

“ብልጽግና ፓርቲ በፈተናዎች ውስጥ ኾኖም ውጤቶችን አስመዝግቧል” አቶ ሲሳይ ዳምጤ

ባሕር ዳር: ጥር 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመሬት እና ማዕድን የብልጽግና ፓርቲ መሠረታዊ ድርጅት አባላት 2ኛውን የቅድመ መደበኛ ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄዱ ነው። የመሬት እና ማዕድን መሠረታዊ ድርጅት ሠብሣቢ እና የመሬት ቢሮ ኀላፊ ሲሳይ...

የብልጽግና ፓርቲ ቅድመ ጉባኤ ኮንፈረንስ በባሕር ዳር ከተማ መካሄድ ጀምሯል።

ባሕር ዳር: ጥር 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ የአሥተዳደር መሠረታዊ ድርጅት የፓርቲውን ቅድመ ጉባኤ ኮንፈረንስ ማካሄድ ጀምሯል። የመሠረታዊ ድርጅቱ ሰብሳቢ ግዛቸው ሙሉነህ ኮንፈረንሱን ሲከፍቱ ባደረጉት ንግግር ለብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባኤ...

ከ451 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሠበሠበ።

ባሕር ዳር: ጥር 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በተያዘው በጀት ዓመት ስድስት ወራት ከሀገር ውስጥ ታክስ እና ከጉምሩክ ቀረጥ እና ታክስ 451 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር መሠብሠቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል። የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ እንደገለጹት በተያዘው በጀት...

የወባ ሥርጭት አሳሳቢነት

ባሕር ዳር: ጥር 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከ201 ዓ.ም ጀምሮ የወባ በሽታ እየጨመረ እንደመጣ የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መረጃ ያሳያል። በክልሉ በ2016 በጀት ዓመት 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን የወባ ሕሙማን የተመዘገቡ ሲኾን...