“5 ነጥብ 8 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በሥነ ሕይወታዊ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ ይሸፈናል” ግብርና...

አዲስ አበባ: ጥር 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዓመታት በተፈጥሮ ሃብት ልማት በተሠሩ ተግባራት የተገኙ ስኬቶችን እና በነገው ዕለት በሳይንስ ሙዚየም የሚካሄደውን ሀገር ዓቀፍ የተፈጥሮ ሐብት ሲምፖዚየም አስመልክቶ ግብርና ሚኒስቴር መግለጫ ሰጥቷል። የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ...

የትምህርት እና ሥልጠና መሠረታዊ ድርጅት የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ ቅድመ መደበኛ ጉባኤ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ ሃሳብ የትምህርት እና ሥልጠና መሠረታዊ ድርጅት የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ ቅድመ መደበኛ ጉባኤ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። በቅድመ ጉባኤው ኮንፍረንስ ላይ የትምህርት እና ሥልጠና መሠረታዊ...

“የገበያ ማዕከላቱ የግብይት ሰንሰለቱን ያሳጥራሉ” ኢብራሒም ሙሐመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ጥር 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ኀላፊ ኢብራሒም ሙሐመድ (ዶ.ር) የንግድ እና የገበያ ልማት ሥራዎችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ በአጠረ የግብይት...

“በተደረገው ቁጥጥር ከ55 ሺህ በላይ ነጋዴዎች ሕግን ተላልፈው ተገኝተዋል” ኢብራሒም ሙሐመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ጥር 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ኀላፊ ኢብራሒም ሙሐመድ (ዶ.ር) የንግድ እና የገበያ ልማት ሥራዎችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው ባለፉት ወራት የተቋሙን የመፈጸም አቅም ማሳደግ ላይ...

በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ልዩ ተወካይ የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የጋራ መግለጫን አደነቁ።

ባሕር ዳር: ጥር 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ልዩ ተወካይ እና በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት ድጋፍ እና ማረጋጋት ተልዕኮ ኀላፊ አምባሳደር ሞሐመድ ኤል አሚን የሱፍ የኢትዮጵ እና ሶማሊያን የጋራ መግለጫ መቀበላቸውን...