በአዲስ አበባ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ።

አዲስ አበባ: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ "ጥምቀትን በጽዱ አዲስ አበባ" በሚል መሪ መልዕክት የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል። ጽዳቱ የተካሄደው በጃን ሜዳ የታቦታት ማደሪያ ላይ ነው። የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ...

ማኅበረሰቡ ከአጭበርባሪዎች እንዲጠነቀቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳሰበ።

ባሕር ዳር: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በካናዳ የሥራ እና ትምህርት ዕድል ለማመቻቸት ሕጋዊ ውክልና በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞትዮስ(ዶ.ር) የተሰጣቸው በማስመሰል ሕገ ወጥ ደብዳቤ አዘጋጅተው እያሰራጩ ያሉ አካላት መኖራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። የሚኒስትሩ...

የንግዱ ማኅበረሰብ ለከተማዋ ልማት እና ሰላም የድርሻውን እንዲወጣ የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ጠየቀ።

ደሴ: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በከተማዋ ከሚገኙ ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር በልማት እና መልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይቷል። የውይይቱ ተሳታፊ ሽዊት የሱፍ ከተማዋ ሰላም በመኾኗ ለንግዱ ሥራ አመቺ መኾኑን ገልጸዋል። ነገር...

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬ ሕይወት ታምሩ የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬ ሕይወት ታምሩ የተመራ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ በባሕር ዳር ከተማ የሚገኘውን የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱም የአማራ ብረታ ብረት ዋና ሥራ አሥፈጻሚ...

የጣና ሐይቅን ህልውና ለመጠበቅ የሚሠራውን ሥራ ሁሉም እንዲደግፍ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አካባቢ የጣና ሐይቅን ዳርቻ በዘላቂነት ለማልማት እና ለመጠበቅ የሚያስችል የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። መድረኩን የጣና ሐይቅ እና ሌሎች የውኃ አካላት ጥበቃ እና ልማት...