ከ18 ሚሊዮን ሄክታር በላይ ሰብል ተሠብሥቧል።

አዲስ አበባ: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው በተያዘዉ የበጋ ወራት የምርት ብክነትን ለመከላከል በሰብል መሠብሠቢያ ቴክኖሎጂ ሰብል እንዲሰበሰብ ተደርጓል ነው ያሉት። በዚህም...

“መንግሥት ልዩነቶችን በውይይት ለመፍታት ቅድሚያ ሰጥቶ እየሠራ ነው” ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም መንግሥት በመላ ሀገሪቱ ሰላም እና መረጋጋት ለማስፈን ሢሠራ መቆየቱን ገልጸዋል። የሰላም ኮሚቴዎችን...

“ኢትዮጵያ ተግባራዊ ባደረገችዉ የማክሮ ኢኮኖሚ ተኪ ምርትን ማበረታታት ተችሏል”የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሀገር ተግባራዊ የተደረገዉ ማክሮ "ኢትዮጵያ ተግባራዊ ባደረገችዉ የማክሮ ኢኮኖሚ ተኪ ምርትን ማበረታታት ተችሏል"የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አዲስ አበባ: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሀገር ተግባራዊ የተደረገዉ ማክሮ...

ጥምቀትን በጎንደር የባሕል ሳምንት ማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።

ጎንደር: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 15ኛው ጥምቀትን በጎንደር የባሕል ሳምንት ማጠቃለያ መርሐ ግብር እና 16ኛው የአማራ ክልል ባሕል እና ኪነ-ጥበብ ፌስቲባል ማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ላይ የጎንደር ከተማ...

የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ጎንደር ገቡ።

ባሕር ዳር: 09/2017ዓ.ም (አሚኮ) የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፣ እና ሌሎች የሥራ ኀላፊዎች ጎንደር ከተማ ገብተዋል። የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ኅላፊዎች ጎንደር ከተማ የተገኙት በከተማዋ እየተካሄደ...