ሰኔ 30፤ ድሮ እና ዘንድሮ
ባሕርዳር፡ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰኔ ወር ለአርሶ እደሮች፣ ለመንግሥት መስሪያ ቤት ሠራተኞች እና ለተማሪዎች እንደ ብርቅየዋ የመስቀል ወፍ ተናፋቂ ናት ቢባል ማጋነን አይኾንም።
የሰኔ ወር በተለይ ጎበዝ እና ደካማ ተማሪዎችን አንቀርቅባ የምትለይ ወንፊት በመኾኗ...
“ብሪክስ ከጠንካራ አዲስ ሀሳብ ተነስቶ ለዓለምአቀፍ ለውጥ የሚሠራ ብርቱ ኃይል ወደ መኾን ተሸጋግሯል” ...
ባሕርዳር: ሰኔ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሪዮ ዲ ጄኒሮ እየተካሄደ በሚገኘው 17ኛው የብሪክስ ጉባኤ የሰላም፣ የጸጥታ እና ዓለምአቀፍ አመራር መድረክ መክፈቻ ላይ ንግግር አድርገዋል።
በንግግራቸውም ስኬታማ ትብብርን ለማስቻል...
የምሥራቅ ዕዝ በብርሸለቆ የውትድርና ትምህርት ቤት ለ2ኛ ዙር ያሠለጠናቸውን የዕዙ መሪዎች አስመረቀ።
ፍኖተሰላም፡ ሰኔ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ የሠራዊት ሥነ ልቦና ግንባታ፣ የወታደራዊ እና የአመራር ሥልጠና የወሰዱ ከቲም መሪ እስከ ክፍለጦር ያሉ መሪዎችን ነው ያስመረቀው።
በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ ማሠልጠኛ ማዕከል አዛዥ...
ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ እና የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ።
"ስፖርት ለአሸናፊ ሀገር" በሚል መሪ ሃሳብ የተዘጋጀውን ስለኢትዮጵያ መድረክ ምክንያት በማድረግ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ እና የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።
ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ...
“ፍልሰት በአግባቡ ከተመራ የማደግ እና አካታች የልማት ዕድልን ይፈጥራል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔራዊ የፍልሰት ምክር ቤት ዓመታዊ የምክክር መድረክ ግምገማ ተካሂዷል። መድረኩን አስመልክቶ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት አጋርተዋል።
ዛሬ ባካሄድነው የብሔራዊ የፍልሰት ምክር ቤት ዓመታዊ...








