“የአምራች ኢንዱስትሪዎች አማካይ የማምረት አቅም 61 ነጥብ 2 በመቶ ደርሷል” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ...

ባሕር ዳር: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ሥብሠባውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ በመደበኛ ሥብሠባው የኢንዱስትሪ ሚኒስቴርን የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወራት...

በአማራ ክልል ከግማሽ ሚሊዮን በላይ የሚኾኑ ወገኖችን ተደራሽ የሚያደርግ የወባ በሽታ ምርመራ...

ባሕር ዳር: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት "ትኩሳት ያለባቸውን ሰዎች የወባ ምርመራ እና ሕክምና እንዲያገኙ እንተባበር" በሚል መሪ መልዕክት ለአንድ ወር የሚቆይ ዘመቻ ዛሬ አስጀምሯል። የአማራ ክልል ኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት...

ምክር ቤቱ የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቋል። በዚህም፡- ወ/ሮ ስመኝ ውቤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕምባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕምባ ጠባቂ የኔነህ ስመኝ (ዶ.ር)...

የተፈጥሮ ሃብት ልማት ሥራ በእንስሳት ሃብት ልማት የተሻለ ውጤት እንዲገኝ እያደረገ መኾኑን...

ጎንደር: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የበጋ ወራት የተፈጥሮ ሃብት ልማት እና ጥበቃ ሥራ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ኀላፊ አበራ አደባ በተያዘው የበጋ ወቅት የተፈጥሮ...

የአፍሪካን ዕድገት በትክክለኛው መንገድ ለመምራት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚና የጎላ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ ዓመት እና የአጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡ የኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምስረታ ታሪክ ሲነሳ ስማቸው አብሮ ከሚነሱ የከፍተኛ ትምህርት...