የተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ መኾን የትውልድ ክፍተት የሚፈጥር ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 የትምህርት ዘመን የስድስት ወር ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው። በዚሁ ግምገማ ላይ መነሻ ያቀረቡት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ...

በየዓመቱ ከአራት ሚሊዮን በላይ ለሚኾኑ ዜጎች የሥራ ዕድል የመፍጠር አቅም ተገንብቷል።

ባሕር ዳር: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጉባኤ በኋላ በሥራ ዕድል ፈጠራ እና ክህሎት ልማት ዘርፍ በተሠሩ ሥራዎች እና ውጤቶች ዙሪያ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት...

“መሬት የመልካም አሥተዳደር ችግር ምንጭ እንዳይኾን በሕግ እና ሥርዓት ማሥተዳደር ይገባል” ...

ባሕር ዳር: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ከክልሉ ምክር ቤት ጋር በመተባበር በገጠር መሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ...

አዲሱ የገጠር መሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ ከዚህ በፊት ይነሱ የነበሩ ክፍተቶችን የሚሞላ...

ደብረ ብርሃን: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በገጠር መሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ ላይ በደብረ ብርሃን ከተማ ውይይት እየተደረገ ነው። በመድረኩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ምክትል ኀላፊ እብሬ ከበደ ከዚህ በፊት የነበረው...

የደቡብ ጎንደር ዞን እና የደብረ ታቦር ከተማ ተወላጅ ባለሀብቶች በአካባቢያቸው የሰላም...

አዲስ አበባ: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን እና የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ተወላጅ ባለሀብቶች በአካባቢያቸው የልማት እና የሰላም ጉዳይ ላይ በአዲስ አበባ እየመከሩ ነው። በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ የደቡብ ጎንደር ዞን...