“ሁለት ቤተሰብ የሚደግስላችሁ ተማሪዎች ዕድለኞች ናችሁ” አሥራት አጸደወይን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ መልዕክት ያስተላለፉት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አሥራት አጸደወይን (ዶ.ር) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሰኔ 30/1949 ዓ.ም ተማሪዎችን ማስመረቅ መጀመሩን አስታውሰዋል። ባለፉት 70 ዓመታት...
“ኪን ኢትዮጵያ፣ የኢትዮጵያ ማንሰራራት ብስራት” የመጀመሪያ ጉዞ ወደ ቻይና ሊደረግ ነው።
አዲስ አበባ: ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር ከሻኩራ ፕሮዳክሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የባሕል እና የጥበብ ጉዞ ወደ ተለያዩ ሀገራት እንደሚደረግ ከዚህ ቀደም መገለጹ ይታወቃል።
ይህንንም አስመልክቶ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፣ የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር፣...
በበጎ ተግባራት በመሳተፍ ለትውልድ የሚጠቅም ተግባር መሥራት ይገባል።
ገንዳ ውኃ፡ ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን በመተማ ወረዳ ኮኪት ከተማ "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት የበጎ አድራጎት ሥራዎች ተጀምረዋል።
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የክልል፣ የዞን እና የወረዳ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
በአማራ ክልል...
የደቡብ ወሎ ዞን በአረንጓዴ አሻራ ሥራ ለፍራፍሬ ችግኞች ልዩ ትኩረት ሰጥቷል።
ደሴ: ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የተለያዩ የግብርና ሥራዎችን እየሠራ መኾኑን ወሎ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል።
የወሎ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ የማኅበረሰብ አገልግሎት የሙዝ ክላስተር ችግኝ ተከላ በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ አካሂዷል።
በተያዘው የአረንጓዴ አሻራ...
ሁለት ዓመታትን በአንታርክቲካ የኖሩት የጽናት ተምሳሌቶች
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለማችን ደቡባዊ ጫፍ የሚገኘውን አህጉር አንታርክቲካን የከፍታዎች ምድር ይሉታል። በጣም ቀዝቃዛማ፣ በጣም ነፋሳማ እና በጣም በረዷማ ስፍራ ስለኾነ ነው ይህ መጠሪያ የተቀጠለለት።
በስፋቱ አምስተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠ...








