ሥልጠናው ወጣቶች ወደ ላቀ ደረጃ እንዲደርሱ የሚያነሳሳ ነው።

ጎንደር፡ ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከጎንደር ከተማ፣ ከማዕከላዊ እና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች የተወጣጡ ወጣቶች እምቅ ችሎታቸውን ተጠቅመው ከራሳቸው አልፈው ለሀገር የሚጠቅም ሥራ ለመሥራት የአስተሳሰብ ለውጥ እንዲያመጡ የሚያስችል ሥልጠና እየወሰዱ ነው። ሥልጠናውን ቢጅ አይ ኢትዮጵያ፣ የአማራ...

445 ፕሮጀክቶችን ማጠናቀቅ መቻሉን የሰሜን ወሎ ዞን አስታወቀ።

ወልድያ፡ ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በወቅታዊ የሰላም እና የልማት ሥራዎች ዙሪያ ከአማራ ሚዲያ ኮርፓሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉት የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አራጌ ይመር በዞኑ በርካታ አካባቢዎች አንጻራዊ ሰላም መስፈኑን ተናግረዋል። የተከሰተው የጸጥታ ችግር የዞኑን...

የሴቶችን የመሪነት ብቃት ማጎልበት ለችግሮች መውጫ መፍትሔ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከዞን እና ከወረዳ ለተውጣጡ ሴት የሥራ ኅላፊዎች እና እጩ ሴት መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ ሥልጠና እየሰጠ...

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ በጤናው ዘርፍ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።

ደብረታቦር፡ ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ በጤናው ዘርፍ ያሠለጠናቸውን 121 ተማሪዎች አስመርቋል። ከተመራቂዎቹ ውስጥ 42ቱ ሴቶች ናቸው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ተወካይ ፕሬዝዳንት ሀብቱ ወርቁ (ዶ.ር) የጤና...

አካል ጉዳተኝነት ደም ከመለገስ አያግድም።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አካል ጉዳተኞች በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራዎች እየተሳተፉ ነው። በባሕርዳር ከተማ የክረምት በጎ ፈቃድ ደም የመለገስ መርሐግብር "ደም በመለገስ የብዙዎችን ሕይዎት እንታደግ" በሚል መሪ መልዕክት ተካሂዷል። በዚህ የደም...