የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተሀድሶ ሥልጠና ሲወስዱ ቆይተው ለተመለሱ ሠልጣኞች አቀባበል ተደረገ።
ደብረ ማርቆስ: የካቲት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው በጎንደር አዘዞ ጠዳ የተሀድሶ ሥልጠና ሲወስዱ ቆይተው ለተመለሱ ሠልጣኞች የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር አቀባበል አድርጓል። ሥልጠናውን ወስደው ከተመለሱ ሠልጣኖች መካከል አቶ ጌትነት አስፋው ሲሄዱበት...
በአሁኑ ወቅት የኮሪደር ልማት በአማራ ክልል ሰባት ከተሞች በመስፋፋት ላይ ይግኛል፡፡
የኮሪደር ልማት በከተሞቹ የራስ ዐቅም፣ ከሕዝብ ተሳትፎ፣ ከፌዴራልና ከልዩ ልዩ ድጋፎች በሚገኝ ዐቅም እየተተገበረ ነው። በባሕር ዳር፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ደብረ ብርሃን፣ ደብረ ማርቆስ እና ወልድያ ከተሞች ተጀምሮ 32 ነጥብ 23 ኪ.ሜ መንገድ 27...
24 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ጥገና ማስወገዱን እንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል አስታወቀ።
እንጂባራ: የካቲት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፓዌ ወረዳ የ01 ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት ወይዘሮ ትሁን ገነቱ 38 ዓመታቸውና የ3 ልጆች እናት ናቸው። የዘር ፍሬ ማምረቻ አካል ውስጥ በተፈጠረ ግዙፍ ዕጢ ምክንያት ወደ...
“የመደመር መንገድ ወደ ብልጽግና ግብ ለመድረስ እጅግ የተሻለው መንገድ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
ባሕር ዳር: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የመደመር መንገድ ወደ ብልጽግና ግብ ለመድረስ እጅግ የተሻለው መንገድ ነው ብለዋል።
የኢትዮጵያ የትናንት እና የዛሬ ጸጋዎች ከእኛ...








