የዮርዳኖስ አምሳያ ኢራንቡቲ!

ደብረ ብርሃን፡ ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሽዋዋ ኢራንቡቲ ስትነሳ አብሯት የሚታወሰው እንደ ጎንደር ሁሉ የጥምቀቷ ሁነት ነው። 44 ታቦታትን በአንድ ስፍራ የምታወርደው የምንጃር ሸንኮራዋ ኢራንቡቲ የጥምቀተ ባሕሯ የተለየ ገጽታ ያለው ነው። በምንጃር ሸንኮራ...

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የጎንደር አብያተ መንግሥታት እድሳትን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ መታሰቢያ ሃውልት ላይ ተገኝተው "የዘመናዊቷ ኢትዮጵያ አባት" ሲሉ የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። የጥምቀት በዓልን በጎንደር ለመታደም ወደ ታሪካዊቷ ጎንደር ያቀኑት ፕሬዚዳንት ታዬ...

የልደትን በዓል በልዩ ወረብ እና ዝማሬ የሚያደምቁ የላሊበላ ካህናት ጥምቀትንም ይደግሙታል።

ባሕር ዳር፡ ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከሚከበሩ የአደባባይ በዓላት ውስጥ አንዱ ነው። የጥምቀት በዓል ከመንፈሳዊ ፋይዳው በተጨማሪ የበርካታ ቱሪስቶች ስበት እየኾነ ለሀገር ኢኮኖሚ የሚያበረክተው አስተዋጽኦም ጉልህ...

“ጥምቀት አንድነት የሚጸናበት፣ ፍቅር የሚጎለብትበት”

ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰዎች ቢተዋወቁም ባይተዋወቁም የጥምቀትን በዓል በጋራ ኾነው ጥዑመ ዜማ እያንቆረቆሩ ያከብሩታል፡፡ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች ቋንቋ ሳይገድባቸው በአንድ ባሕረ ጥምቀት ተሰባስበው በአንድነት፣ በዝማሬ፣ በዜማ ያከብሩታል። ...

“ባሕር ዳር የጥር እንግዶቿን በወጉ እየተቀበለች በፍቅር እያስተናገደች ነው” ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ዛሬ በድምቀት ለሚከበረው የከተራ በዓል እና ለነገውም የጥምቀት በዓል የታቦታትን መውረጃ እና ማደሪያ ጎዳናዎችን በውኃ እና በሳሙና የማጽዳት መርሐ ግብር ከጠዋት ጀምሮ ተካሂዷል። በጽዳት እና...