የከተራ በዓል በአዲስ አበባ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
አዲስ አበባ: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ የከተራ በዓል እየተከበረ ይገኛል፡፡ አማኞች ታቦታቱን አጅበው በዝማሬ እና በእልልታ ወደ ጥምቀተ ባሕሩ እያመሩ ይገኛሉ።
ከተለያዩ አድባራት የወጡት ታቦታት በደመቀ ያሬዳዊ ዝማሬ፣ በባሕላዊ ጭፈራ እና በሆታ...
የከተራ በአል በዓዳማ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
አዲስ አበባ: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተራ እና ጥምቀት በዓላት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክሥ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዘንድ በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚከበሩ ደማቅ የአደባባይ በዓላት ናቸው። ዛሬ የሚካሄደው የከተራ በዓል በተለያዩ አካባቢዎች ደምቆ እየተከናወነ ነው።
አሚኮ የከተራ...
በፍኖተ ሰላም ከተማ ታቦታት ወደ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው።
ፍኖተ ሰላም: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተ ሰላም ከተማ ታቦታት ታጅበው ወደ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው።
በከተማዋ ከተለያዩ አድባራት እና ገዳማት የወጡ ታቦታት በካህናት ዝማሬ፣ ሽብሸባ እና በምዕመናን እልልታ ታጅበው...
በእንጅባራ ከተማ የሁሉም አጥቢያ ቤተ ክርስቲያናት ታቦታት ወደ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው።
እንጅባራ: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የእምነቱ ተከታዮችም ከህጻናት አስከ አዋቂዎች በባሕላዊ አልባሳት ደምቀው፣ ታቦታትን በዝማሬና በእልልታ አጅበው ወደ ማደሪያቸው በመሸኘት ላይ ናቸው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation...
የከተራ በዓል በወልድያ ከተማ እየተከበረ ነው።
ወልድያ: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከከተማው 15 አድባራት የወጡ የቃል ኪዳን ታቦታት ወደ ጥምቀተ ባህሩ እየተጓዙ ነው።
አማኞች በዝማሬ እና በውዳሴ አጅበው በውዳሴ እና በምሥጋና እየሸኙም ይገኛሉ።
ወጣቶች በሁሉም መስክ በማስተባበር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ...








