ለከተማዋ ሰላም እና ልማት የበኩላቸውን እንደሚወጡ የባሕርዳር ከተማ ባለሀብቶች እና ነጋዴዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ጥር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ባለሃብቶች እና የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሚያሠራቸውን የልማት እና ከተማዋን የማዘመን ሥራዎችን ተመልክተዋል። የንግዱ ማኅበረሰብ እና ባለሃብቶች ከተመለከቷቸው ሥራዎች ውስጥ የባሕር...

“ቤተ ክርስቲያን የዓለማዊውም ኾነ የመንፈሳዊ ዕውቀት ምንጭ ናት” ብጹዕ አቡነ አብርሃም

ባሕር ዳር: ጥር 13/2017 ዓ.ም(አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ በተለምዶ ዓባይ ማዶ ሰፈነ ሰላም ቅድስት አርሴማ እየተባለ ከሚጠራ ቦታ ላይ የአራቱ ጉባኤያት ኮሌጅ እና የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ለማቋቋም የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል። የመሠረት ድንጋዩን...

”የተፈጥሮ ሀብት ልማት እና ጥበቃ ሥራ በልዩ ትኩረት ይሠራል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በምዕራብ አማራ ቀጣና የ2017 ዓ.ም የተቀናጀ የማኅበረሰብ ተፋሰስ ልማት የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። ''የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ለዘላቂ ምርታማነት ዕድገት'' በሚል መሪ መልዕክት በተደረገው የንቅናቄ መድረክ...

” ኢትዮጵያ ጠንካራ እና ሁሉን አቀፍ ዲጂታል ኢኮኖሚ ለመገንባት በቁርጠኝነት እየሠራች ነው” በለጠ ሞላ...

ባሕር ዳር: ጥር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢጋድ ሀገራት ውስጥ የኢንተርኔት መሠረተ ልማትና የቁጥጥር ማዕቀፎችን ለማጠናከር የሚያስችል የ2025 የኢንተርኔት ልማት ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ኮንፈረንሱ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከበይነመረብ ማኅበረሰብ እና ከዊንጉ አፍሪካ...

ጅቡቲ ወደብ የደረሰው የአፈር ማዳበሪያ ወደ ኢትዮጵያ እየተጓጓዘ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዩሪያ እና ዳፕ ማዳበሪያ የጫኑ ስድሰት መርከቦች ጅቡቲ ወደብ መድረሳቸው ተገልጿል። እስከአሁን በወደቡ ከደረሰው 313 ሺህ 260 ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ 256 ሺህ 398 ነጥብ 2 ሜትሪክ ቶን...