“በዓሉ የከተማችንን የቱሪዝም መዳረሻነት፣ ሰላም እና ልማት የምናሳይበት ነው” ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ
ባሕር ዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ "የሰባር አፅሙ ቅዱስ ጊዮርጊስ" ዓመታዊ ክብረ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው። የቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ ክብረ በዓል ከሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቱ ባለፈ ለባሕር ዳር ከተማ የቱሪዝም እንቅስቃሴ ትልቅ...
ሃይማኖታዊ በዓላትን ከቱሪዝም ጋር ማስተሳሰር ቱሪዝሙን ለማነቃቃት ያግዛል።
ባሕር ዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር የሚከበሩ በዓላት ከመንፈሳዊ ጠቀሜታቸው በተጨማሪ ቱሪዝምን ስለሚያነቃቁ ተጠናክረው መቀጠል አለባቸው ሲሉ የባሕር ዳር ነዋሪዎች ገልጸዋል።
የባሕር ዳር ነዋሪ እና በፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል አገልጋይ ሄኖክ እንዳላማው...
“ማኅበራዊ ሚድያው ሲፈተሽ”
ባሕር ዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ እኔ በውጭ እግር ኳስ ፍቅር የተለከፋችሁ ከኾናችሁ የጥር የዝውውር ወቅት ከተከፈተበት ጊዜ አንስቶ በምትሰሟቸው ዜናዎች መደነቃችሁ አይቀርም፡፡
የዜናዎቹ አስደናቂነት ብዙ ክለቦች በጥሩ የዝውውር ወቅት በርከት ያሉ ተጨዋቾችን...
የሚናፈቀው ዋንጫ !
ባሕር ዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን በመመስረት ትልቅ ባለውለታ ናት።
ከመመስረት በተጨማሪም በመጀመሪያዎቹ ውድድሮች በመሳተፍ እና ውድድሩን በማዘጋጀትም ጭምር የእግር ኳስ ሀገር ናት። ሦስተኛውን የአፍሪካ ዋንጫ ማሸነፏ ደግሞ በመሰረተችው ውድድር የምትናገረው ታሪክ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአጋሮ እና በሻሻ የልማት ሥራዎች ጎብኝተዋል።
ባሕርዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በአጋሮ እና በሻሻ ከተሞች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው...








