የሩዋንዳ አርበኞች ግንባር ፓርቲ ዋና ጸሃፊ ዌላርስ ጋሳማጌራ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ባሕር ዳር፡ ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባኤውን " ከቃል እስከ ባሕል " በሚል መሪ ሐሳብ ከጥር 23 እስከ 25 በአዲስ አበባ ያካሂዳል።
በጉባኤ ላይ የሚታደሙ የውጭ ሀገራት የገዥ ፓርቲ ተወካዮች...
በምዕራብ ጎጃም ዞን በስምንት ወረዳዎች የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ ሥራ እየተከናወነ ነው።
ፍኖተ ሰላም: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ የሚሠራው የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ እና ልማት ሥራ ለቀጣይ ትውልድ ወሳኝ በመኾኑ ሁሉም የማኅበረሰብ ክፍል በሥራው እንዲሳተፍ የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ አሳስቧል።
የተፈጥሮ ሃብት ልማት እና ጥበቃ ሥራ...
ለስምንት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የዳልጋ ከብቶች ክትባት ዘመቻ ተጀመረ።
ከሚሴ: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለዳልጋ ከብቶች የቅድመ መከላከል ክትባት በዘመቻ መሰጠት ተጀምሯል።
በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ደዋ ጨፋ ወረዳ ያገኘናቸው አርሶ አደር መሐመድ ኡመር ክትባት መሰጠቱ የእንስሳቶቻቸውን ጤንነት እንደሚጠብቅላቸው ተናግረዋል።
ሌላው አርሶ...
አሚኮ ባለው የፕሮግራም አካታችነት እና የዘገባ ጥራት ምክንያት የብዙ ተቋማት አጋር ኾኖ ቆይቷል።
አዲስ አበባ: ጥር 21/2017 ዓ.ም(አሚኮ) በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ የገንዘብ ተቋማት ባለሙያዎች የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስቱዲዮን ጎብኝተዋል።
አሚኮ በአዲስ አበባ ያስገነባውን አዲስ ዘመናዊ ስቱዲዮን የጎበኙት የገንዘብ ተቋማት ባለሙያዎች ሕዝብ እና ሀገርን ለማገልገል ዘመናዊ...
ጥበብ የሚቀዳባት፣ ታሪክ የመላባት- ዋሸራ
ባሕርዳር: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ውስጥ ወርሐ ጥር የተለያዩ መልኮች አሉት። "ጥር ይደገም" በሚያስብሉ ደማቅ ኹነቶች ታጅቦ ነው የሚያልፈው። ልደትን ዋዜማ አድርጎ፣ ጥምቀትን በያለበት ደምቆ ሀሴትን የሸመተ ያገሬው ሰው እግር ካገጣጠመው ደግሞ...








