“ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ እንዳይመጡ በማድረግ የሚገኝ ድልም ሆነ ዕድል የለም”የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ

ጎንደር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በጎንደር ከተማ አካሂዷል። የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ኢየሩስ መንግሥቱ" ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ እንዳይመጡ...

“የኢትዮጵያ መንግሥት እና መሪው ብልጽግና ፓርቲ ለቀጣናው ሰላምና ብልጽግና ከሩዋንዳ ጋር ያላቸውን ትብብር አጠናክረው...

ባሕር ዳር፡ ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት እና መሪው ብልጽግና ፓርቲ ለቀጣናው ሰላምና ብልጽግና ከሩዋንዳ ጋር ያላቸውን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ...

መዲናዋን የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ የተሠሩ ሥራዎች የሚደነቁ መሆናቸውን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች እና አባላት በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት አመታት የተሠሩ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ ከተማዋን የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ የተሠሩት የአዲስ አፍሪካ ኤግዚቢሽንና ኮንቬሽን ማዕከል...

በወቅታዊ የጸጥታ ችግር ውስጥ ኾኖም ጥሩ ሥራ መሥራቱን የአማራ ክልል ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን...

ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን የ2017 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። በግምገማው የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢዎች ተገኝተዋል። የአማራ ክልል ...

ምክር ቤቱ የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ አዋጅን አጸደቀ።

ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 17ኛ መደበኛ ስብሰባው የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ አዋጅን አጽድቋል፡፡ የረቂቁን ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብት ልማት፣ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች...