አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋየ ለአገው ፈረሰኞች በአል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት !
ፈረስና ፈረሰኛ በልሂቃን ዘንድ የክብርና የጀግንነት ምልክቶች ናቸው።
አገዎች የበዛ ባሕል፣ ተዝቆ የማያል ትውፊት፣ ውድ ማንነት፣ ቅይጥ እሴት ያላቸው የመቻቻልና የአብሮነት ማሳያዎች ናቸው።
በኢትዮጵያ አንድነት አገዎች የዘመንታሪክ ካስማ እና ማገር ከሆኑ ሕዝቦች መካከል...
የብልጽግና ፓርቲ አማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ ለአገው ፈረሰኞች በዓል ያስተላለፉት...
እንኳን ለ85ኛው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ዓመታዊ ክበረ በዓል አደረሳችሁ፤ አደረሰን!
እንኩዋ 85ንቲ አገው ፌሬስቴንካው ጌርክስ ዴክስ ታምፁናስ!
የአገው ሕዝብ ቱባ ባሕላዊ እሴት መገለጫ፣ ሌላኛው የቱሪዝም መዳረሻ እና ግሩም የሀገር ሀብት የሆነው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር፤...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለ85ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት!
እንኳን 85ኛው ለአገው ፈረሰኞች ቀን አደረሳችሁ! እንኳን ታምፁናስ! ከዛሬ 85 ዓመት በፊት ለተመሰረተውና በሕዝባዊ መሰረቱ ፀንቶ ለቆየው ለአገው ፈረሰኞች በዓል እንኳን አደረሳችሁ። የአገው ሕዝብ የሀገሩን ክብር፣ አንድነት እና ማኅበረሰባዊ ማንነቱን በሁለተናዊ ጀግንነቱ አፅንቶ...
አሚኮ መልካም ሥነምግባር የተላበሱ ጋዜጠኞች እና የሚዲያ መሪዎች ያሉት ተቋም መኾኑን የፌዴራል ተቋማት...
አዲስ አበባ: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ መልካም ሥነምግባር የተላበሱ ጋዜጠኞች እና የሚዲያ መሪዎች ያሉት ተቋም መኾኑ በኢትዮጵያ የሚዲያ ታሪክ ላይ ጉልህ አስተዋጽኦ እንዳበረከተ የአሚኮ አዲስ አበባ ስቱዲዮን የጎበኙ የፌዴራል ተቋማት የሥራ ኀላፊዎች ተናግረዋል።
ሚዲያው...
“ወይዘሪት አገው” የቁንጅና ውድድር መካሄዱን ቀጥሏል።
እንጅባራ: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአጠቃላይ 11 ቆነጃጅት ለውድድር የቀረ ሲኾን የመጀመሪያ ዙር ውድድሩን ያለፉ አምስት ተወዳዳሪዎች የሚለዩ ይሆናል።
በመቀጠልም በሚሰጠው ውድድር ከአምስቱ ሦስቱ ይመረጣሉ።
በመጨረሻም በዳኞች ማጣራት ተደርጎ ከብርቱ ፉክክር በኃላ "ወይዘሪት አገው"...








