✍️ የበጋው መብረቅ
ባሕር ዳር: ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በቀድሞው ጅባትና ሜጫ አውራጃ በደንቢ ዮብዲ ወረዳ ዮብዶ በሚባል ቦታ ከአቶ ኬሎ ገሮ እና ከወይዘሮ ጠላንዱ ኢናቱ በዚህ ሳምንት ጥር 21 ቀን 1913 ዓ.ም ሌፍተናንት ጄነራል ጃጋማ ኬሎ...
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለመምህራን የመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ሕንጻ አስገንብቶ አስመረቀ።
እንጅባራ: ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የመምህራንን የመኖሪያ ቤት ችግር ለማቃለል በ1ኛ ዙር የግንባታ ምዕራፍ ያስገነባቸውን ሦስት አፓርትመንቶችን አስመርቋል።
አፓርትመንቶቹ ከባለ አንድ እስከ ባለሦስት መኝታ ያላቸው180 መኖሪያ ቤቶችን፣ የንግድ ሱቆችን እና ካፍቴሪያዎችን የያዙ...
“በብዙ ፈተና ውስጥ ብናልፍም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነውና በዓሉን በሰላም ለማክበር ችለናል” ብፁዕ አቡነ...
ባሕር ዳር: ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ መርቆርዮስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በደብረ ታቦር እየተከበረ ነው።
ክብረ በዓሉ በሚከበርበት አጅባር ሜዳ የደቡብ ጎንደር ሀገረ ሰብከት ሊቀጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ሚካኤል፣...
“በዓሉ ቂምን የምንሽርበት፣ ፍቅርን የምናጸናበት እና አንድነትን የምናጠናክርበት ነው” ምክትል ከንቲባ ኃይለኢየሱስ ሰሎሞን
ባሕር ዳር: ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ መርቆርዮስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በደብረ ታቦር ከተማ በአጅባር ሜዳ እየተከበረ ነው።
በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ኃይለኢየሱስ ሰሎሞን ደብረ ታቦር ታሪክ በጥልቅ...
ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ኾነው ተመረጡ።
ባሕር ዳር: ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛ ቀኑን የያዘው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ዶክተር ዐቢይ አሕመድን የፓርቲው ፕሬዚዳንት አድርጎ መርጧቸዋል። ተመራጩ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በፓርቲው...








