የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ምክር ቤት የሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎቹን ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረከበ።
ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ምክር ቤት በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ሊካተቱ ይገባሉ ያላቸውን አጀንዳዎች ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረክቧል፡፡
የመገናኛ ብዙኀን ምክር ቤቱ ለኮሚሽኑ ዓላማ መሳካት ከፍተኛ እገዛ እያደረገ መኾኑን...
ጥቃት አድራሾችን ተከታትሎ ለሕግ ማቅረብ እንደሚገባ የአማራ ክልል ምክር ቤት አሳሰበ።
ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሴቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶች እና ማኀበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሥሩ የሚቆጣጠራቸውን የትምህርት፣ የጤና፣ የወጣቶች እና ስፖርት፣ የሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኀበራዊ ጉዳይ ቢሮዎችን እንዲሁም የወሳኝ ኩነቶች...
ከ20 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ፈቃድ ወስደዋል።
ደብረ ብርሃን: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ ምክር ቤት የ4ኛ ዙር 12ኛ ዓመት 44ኛ መደበኛ ጉባኤ በደብረ ብርሃን ከተማ እያካሄደ ነው። በጉባኤውም በከተማው የሚገኙ ተቋማት የሥራ እንቅስቃሴ ሪፖርት ቀርቦ ውይይት እየተደረገበት ይገኛል።
በጉባኤው...
ወጣቶች በሰላም ግንባታ ላይ አተኩረው እንዲሠሩ ተጠየቀ።
ፍኖተ ሰላም: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ወጣቶች ሊግ ''ሀብት አፈራለሁ፤ የሀገሬን ሰላም እጠብቃለሁ፤ የኢትዮጵያን ብልፅግና አፋጥናለሁ!'' በሚል መሪ መልዕክት ከወጣቶች ጋር የሰላም እና ልማት የንቅናቄ መድረክ በፍኖተ ሰላም ከተማ እያካሄደ ነው።...
ሰውን ተክቶ የሚሠራው አዲስ ቴክኖሎጂ!
ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሜሪካዊው የሰው ሠራሽ አስተውሎት የምርምር ተቋም ኦፕን ኤ.አይ በይነመረብ ላይ የሰው ልጅ ሊያከናውን የሚችላቸውን ተግባራት ተክቶ መሥራት የሚችል አዲስ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ይፋ አድርጓል። ቴክኖሎጂው ኦፕሬተር ተብሎ...








