የአማራ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ የአራተኛ ቀን ውሎውን ጀምሯል።
ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 9ኛ መደበኛ ጉባኤ የአራተኛ ቀን የጉባኤ ውሎን ጀምሯል።
ጉባኤው በአራተኛ ቀን ውሎው የተለያዩ ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ እንደሚያጸድቅ...
የኮሞሮስ እና ናይጄሪያ ፕሬዝዳንቶች አዲስ አበባ ገቡ
ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ እና የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ቦላ አሕመድ ቲኒቡ በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን...
የግብጽ እና ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጠቅላይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገቡ።
ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የግብጽ እና ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጠቅላይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገብተዋል።
የግብጹ ጠቅላይ ሚንስትር ሞስጠፋ ማድቦሊ እና የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጠቅላይ ሚኒስትር ጁድዝ...
የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት የቀረቡለትን ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ አጸደ።
ባሕር ዳር: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ በሦስተኛ ቀን ውሎው የቀረቡለትን ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል።
የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ ብርሃኑ...
“የምሥራቅ አማራ ሥፍራዎች እና አጎራባች አካባቢዎች በበልግ ወቅት መደበኛ የዝናብ ሥርጭት ይኖራቸዋል”-የምዕራብ አማራ ሚቲዎሮሎጂ...
ባሕር ዳር: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የምዕራብ አማራ ሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ማዕከል በዓለም አቀፍ የጣቢያዎች ምልከታ ትስስር ዙሪያ ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ፈጠራ እና የበልግ 2017 ዓ.ም ወቅታዊ የአየር ንብረት ትንበያ ፎረም በባሕር ዳር...








