የአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ አጀንዳዎች

ባሕር ዳር: የካቲት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለሁለት ቀናት የሚቆየው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ ሲጀመር ቀደም ሲል በተጠናቀቀው የሚንስትሮች ጉባኤ ላይ ተመስርቶ ይካሄዳል። በስኬት እንደተጠናቀቀ የተገለጸው የሚንስትሮች ጉባኤ ለውይይት የሚሆኑ ዋና ዋና...

የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ እና ነገ ይካሄዳል

ባሕር ዳር: የካቲት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያን እና ዘርዓ-አፍሪካውያን" በሚል መሪ ሃሳብ 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ እና ነገ በአዲስ አበባ ይካሄዳል። በጉባኤው ለመሳተፍ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና...

የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሐሙድ አዲስ አበባ ገቡ።

ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሐሙድ በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዝዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል አቀባበል...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአልጄሪያው ፕሬዝዳንት አብድልመጂድ ቴቡኔን ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአልጄሪያው ፕሬዝዳንት አብድልመጂድ ቴቡኔን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት "ዛሬ የአልጄሪያ ፕሬዝዳንት አብድልመጂድ ቴቡኔን ለሁለትዮሽ ውይይት አግኝቻለሁ።...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኬኒያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኬኒያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት "ዛሬ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶን ተቀብዬ ያለንን ቁርኝት በማጥበቅ ትብብራችንን...