144 የአሽከርካሪ ማሠልጠኛ ተቋማት በቴክኖሎጅ የታገዘ ሥልጠና እንዲሠጡ ተደርጓል።

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ባለሥልጣን በየደረጃው ከሚገኙ የሥራ ኀላፊዎች፣ ባለሙያዎች እና አጋር አካላት ጋር በ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ ውይይት አድርጓል። የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ...

የአማራ ክልል አካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን ቴክኖሎጅን በመጠቀም አገልገሎቱን ለማሻሻል እንደሚሠራ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን እና የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ የለማ ሶፍትዌርን ወደ ሥራ ለማስገባት የሚያስችል የውል ሥምምነት ተፈራርመዋል። የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የክልሉን መንግሥት አመሰገነ።

ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ የክልሉን መንግሥት ያመሰገነው የዳኞች ጥበቃ እና ከለላ የተካተተበትን የአማራ ብሔራዊ ክልል ፍርድ ቤቶች ማጠናከሪያ አዋጅ ምክር ቤቱ መርምሮ በማጽደቁና ዉሳኔው ነፃ የዳኝነት አካል ለመገንባት የክልሉ መንግሥት ያለውን ቁርጠኝነት በማሳየቱ እንደኾነ ...

144 የአሽከርካሪ ማሠልጠኛ ተቋማት በቴክኖሎ የታገዘ ሥልጠና እንዲሠጡ ተደርጓል።

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ባለሥልጣን በየደረጃው ከሚገኙ የሥራ ኀላፊዎች፣ ባለሙያዎች እና አጋር አካላት ጋር በ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ ውይይት አድርጓል። የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ መሠረተ...

“የኢትዮጵያ የማንሠራራት ጉዞ የሚሳካው በተቋሞቻችን ጥንካሬ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር፡ የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ገጻቸው ባሥተላለፉት መልእክት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ የሆኑ አስፈጻሚ አካላትን የ2017 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት አፈጻጸም፣ ዛሬ ገምግመናል ብለዋል፡፡ ባለፉት ስድስት ዓመታት መንግሥታችን...