የቆቦ ጊራና መስኖ ልማት ኘሮጀክትን ወደ ሥራ ለማስገባት እየተሠራ ነው።

ወልድያ: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የቆቦ ጊራና ሸለቆ ልማት ኘሮግራም ጽሕፈት ቤትን እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። በራያ ቆቦ ወረዳ አራዱም 08 ቀበሌ የኩታገጠም የሐብሐብ ቡቃያ ማሳን እና በቆቦ...

በጎንደር ከተማ የተከናወኑ የልማት ሥራዎች የከተማዋን ታሪካዊነት የሚመጥኑ መኾናቸውን የአሚኮ ጎንደር ቅርንጫፍ ሠራተኞች ተናገሩ።

ጎንደር: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጎንደር ቅርንጫፍ ሠራተኞች በጎንደር ከተማ አሥተዳደር እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። ሠራተኞቹ በከተማዋ የተሠራውን የኮሪደር ልማት እና የአፄ ፋሲለደስ ቤተ መንግሥት እድሳትን ተመልክተዋል። በምልከታቸውም በጎንደር ከተማ...

ከ94 ሺህ በላይ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንጹሕ መጠጥ ውኃ ጋን አገልግሎት ጀመረ።

ወልድያ: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ አሥተዳደር የተሠራ የንጹሕ መጠጥ ውኃ ማጠራቀሚያ ጋን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎቹ ...

ትርፍ እና ታሪፍን ለመቆጣጠር ኢ-“ቲኬቲንግ እየተጠቀመ መኾኑን የአማራ ክልል ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ባለሥልጣን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንፎርሜሽን፣ የኮሙኒኬሽን እና የቴክኖሎጂ አሠራርን ውጤታማነት ማሻሻል በባለስልጣኑ ትኩረት ከተሠጣቸው ተግባራት አንዱ ነው። የትራንስፖርት ዘርፉን ለማዘመን የመረጃ ማዕከል በማቋቋም የአሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ መረጃዎችን በሲስተም የማደራጀት ሥራ መሠራቱን...

የወተት ሃብት ልማት በጎንደር ከተማ

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ለእንስሳት ሃብት ልማት የተለዩ የወተት እና የሥጋ ምርት የሚሰጡ ዝርያዎችን የያዘ ክልል ነው። የክልሉ እንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት መረጃ እንደሚያሳየው የእንስሳት ሃብት በክልሉ...